https://amh.sputniknews.africa/20261102/5774077.html
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሁለት ወራት ውስጥ ከ2,100 በላይ የኢቦላ ሞቶች ተመዘገቡ - የሀገሪቱ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሁለት ወራት ውስጥ ከ2,100 በላይ የኢቦላ ሞቶች ተመዘገቡ - የሀገሪቱ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
Sputnik አፍሪካ
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሁለት ወራት ውስጥ ከ2,100 በላይ የኢቦላ ሞቶች ተመዘገቡ - የሀገሪቱ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አዳዲስ መረጃዎች፦🟠 ከሁለት ወራት በፊት 2,950 ያህል ሞት ተመዝግቦ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ በጠቅላላው የሟቾች... 02.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-02T16:44+0300
2026-11-02T16:44+0300
2026-11-02T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/02/5773924_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_0f46f7f1d0fc05fdbdbe5a31198a228b.jpg
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሁለት ወራት ውስጥ ከ2,100 በላይ የኢቦላ ሞቶች ተመዘገቡ - የሀገሪቱ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አዳዲስ መረጃዎች፦🟠 ከሁለት ወራት በፊት 2,950 ያህል ሞት ተመዝግቦ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ በጠቅላላው የሟቾች ቁጥር 5,103 ደርሷል፡፡ የሀገሪቱ ብሔራዊ የሕብረጸብ ጤና ኢንስቲትዩት ባወጣው ዕለታዊ ሪፖርት መሠረት ከመስከረም መጀመሪያ ወዲህ የሟቾች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል።🟠 ወረርሽኙ ከተከሰተ ጀምሮ የተረጋገጡ የሕመምተኞች ቁጥር 10,467 የደረሰ ሲሆን ይህም በመስከረም መጀመሪያ ላይ ከነበረው 6,100 ያህል አድጓል።🟠 ባለፉት 24 ሠዓታት ውስጥ ብቻ 53 አዳዲስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች እና 45 ሞቶች ተመዝግበዋል።🟠 በተመሳሳይ ጊዜ ውስጥ 21 ታካሚዎች ከበሽታው አገግመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሁለት ወራት ውስጥ ከ2,100 በላይ የኢቦላ ሞቶች ተመዘገቡ - የሀገሪቱ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
Sputnik አፍሪካ
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሁለት ወራት ውስጥ ከ2,100 በላይ የኢቦላ ሞቶች ተመዘገቡ - የሀገሪቱ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
2026-11-02T16:44+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/02/5773924_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_88c30a817018ef532acba63d3bcb465e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia