ኢትዮጵያ የ30 ቢሊዮን ዶላር የኃይል ልማት ዕቅድና የ1 ቢሊዮን ዶላር የቀጣናዊ የኤሌክትሪክ ትስስር ፕሮጀክት ይፋ አደረገች

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የ30 ቢሊዮን ዶላር የኃይል ልማት ዕቅድና የ1 ቢሊዮን ዶላር የቀጣናዊ የኤሌክትሪክ ትስስር ፕሮጀክት ይፋ አደረገች

  የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ በቀጣይ 10 ዓመታት የሀገሪቱን የረጅም ጊዜ የኤሌክትሪክ ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችል የ30 ቢሊዮን ዶላር አጠቃላይ የኢንቨስትመንት ስትራቴጂ በይፋ መደረጉን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

የኃይል ልማት ፍኖተ-ካርታው የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ፣ የማስተላለፊያ ግንባታና የኃይል ስርጭትን ማቀላጠፊያ ማሻሻያ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ነው፡፡

የዕቅዱ ዓላማ፣ የተኩረት አቅጣጭጫ፣ ቀጣናዊ ትስስር ዝርዝሮችን እና የፋይናንስ ምንጮችን ጨምሮ ተጭዕማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0