ሩሲያ በኦዴሳ አቅራቢያ የሚገኘውን የኔፕቱን ሚሳኤል ማከማቻ ማዕከል መታች

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ በኦዴሳ አቅራቢያ የሚገኘውን የኔፕቱን ሚሳኤል ማከማቻ ማዕከል መታች
ሩሲያ በኦዴሳ አቅራቢያ የሚገኘውን የኔፕቱን ሚሳኤል ማከማቻ ማዕከል መታች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.11.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በኦዴሳ አቅራቢያ የሚገኘውን የኔፕቱን ሚሳኤል ማከማቻ ማዕከል መታች

የሩሲያ ጦር ኃይሎች በቱዝሊ መንደር አቅራቢያ የሚገኘውን የኔፕቱን ፀረ-መርከብ ሚሳኤል ማስወንጨፊያዎች ማከማቻ ቦታ መምታታቸውን የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

በተጨማሪም ከኦዴሳ በስተደቡብ 58 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ለዩክሬን ጦር ኃይሎች ወታደራዊ ቁሳቁስና ጭነት አጓጉዛለች የተባለች መርከብ ጥቃት እንደተሰነዘረባት ተገልጿል።

የሩሲያ ሠራዊት ለጠላት ድርጊቶች ምላሽ ለመስጠት ሲል የውሳኔ ሰጪ ማዕከላትን፣ የጦር መሳሪያ ማምረቻ ተቋማትን እና የዩክሬን ኃይሎች ከኔቶ ባለሙያዎች ጋር በመሆን የሚጠቀሙባቸውን የመጋዘን ማዕከላት ኢላማ በማድረግ ጥቃት ማድረሱን ቀጥሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0