ኤፍኤስቢ ቅዳሜ ዕለት በሞስኮ ሊፈጸም ይችላል ስለተባለው የሽብር ጥቃት ማሳሰቢያ ዝርዝር መረጃዎችን መመርመሩን ገለጸ

ሰብስክራይብ

ኤፍኤስቢ ቅዳሜ ዕለት በሞስኮ ሊፈጸም ይችላል ስለተባለው የሽብር ጥቃት ማሳሰቢያ ዝርዝር መረጃዎችን መመርመሩን ገለጸ

 

የሩሲያ የፌዴራል ደህንነት አገልግሎት (ኤፍኤስቢ) የሚያካሂደው ምርመራ አካል የሆነ አንድ ታዳጊን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ኤጀንሲው ገልጿል።

 

ኤፍኤስቢ የታዳጊው በቁጥጥር ስር መዋል የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ለቋል።

 

በሞስኮ በሚገኘው ትሳሪትሲኖ ሙዚየም-እስቴት (የሙዚየም ግቢ) ላይ ጅምላ–ፍጅት ሊያስከትል የሚችል ጥቃት ሊፈጸም እንደሚችል የሚገልጽ ማስጠንቀቂያ በሩሲያ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ድረ–ገጽ ላይ ቅዳሜ ዕለት ወጥቶ ነበር።

 

ኤፍኤስቢ በኋላ ላይ ከአሜሪካ ወገን ስለ ተዘጋጀው የሽብር ጥቃት መረጃ እንደደረሰውና ምርመራ መጀመሩን አረጋግጧል።

 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0