https://amh.sputniknews.africa/20261102/5762781.html
የሩሲያ-አፍሪካ ቁርኝቶች የታሪካዊ ግንኙነቶች በበጎ መንገድ የማንሰራራት ማሳያ ነው - የመጀመሪያው የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ልጅ
የሩሲያ-አፍሪካ ቁርኝቶች የታሪካዊ ግንኙነቶች በበጎ መንገድ የማንሰራራት ማሳያ ነው - የመጀመሪያው የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ልጅ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ-አፍሪካ ቁርኝቶች የታሪካዊ ግንኙነቶች በበጎ መንገድ የማንሰራራት ማሳያ ነው - የመጀመሪያው የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ልጅየአሁኑ የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት ከሶቪዬት ሕብረት ጋር የነበረው የረጅም ጊዜ ታሪካዊ ቁርኝት በተፈጥሮአዊ መንገድ ማንሰራራቱ... 02.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-02T08:54+0300
2026-11-02T08:54+0300
2026-11-02T09:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/02/5762628_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_dfcd01c9ffe0e23f1958fcadfd6a02c0.jpg
የሩሲያ-አፍሪካ ቁርኝቶች የታሪካዊ ግንኙነቶች በበጎ መንገድ የማንሰራራት ማሳያ ነው - የመጀመሪያው የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ልጅየአሁኑ የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት ከሶቪዬት ሕብረት ጋር የነበረው የረጅም ጊዜ ታሪካዊ ቁርኝት በተፈጥሮአዊ መንገድ ማንሰራራቱ ማሳያ ሲሆን አሁን ደግሞ በኢኮኖሚ፣ በንግድ እና በፋይናንስ ላይ ትኩረት በማድረግ ዘመናዊ መልክ ይዟል ሲሉ ማዳራካ ኔሬሬ ከሞስኮ ከተካሄደው ሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።ጠቅላይ ሚኒስትር ምዊጉሉ ንቼምባ ለጉባኤው ወደ ሞስኮ ማቅናታቸው ይኸንን ዘላቂ ግንኙነት ለማስቀጠል እንደ ተወሰደ አዎንታዊ እርምጃ በማንሳት በደስታ ተቀብለውታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ-አፍሪካ ቁርኝቶች የታሪካዊ ግንኙነቶች በበጎ መንገድ የማንሰራራት ማሳያ ነው - የመጀመሪያው የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ልጅ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ-አፍሪካ ቁርኝቶች የታሪካዊ ግንኙነቶች በበጎ መንገድ የማንሰራራት ማሳያ ነው - የመጀመሪያው የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ልጅ
2026-11-02T08:54+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/02/5762628_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_3a310bb057ee20fb28fcf400433c6e9a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ-አፍሪካ ቁርኝቶች የታሪካዊ ግንኙነቶች በበጎ መንገድ የማንሰራራት ማሳያ ነው - የመጀመሪያው የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ልጅ
08:54 02.11.2026 (የተሻሻለ: 09:04 02.11.2026) የሩሲያ-አፍሪካ ቁርኝቶች የታሪካዊ ግንኙነቶች በበጎ መንገድ የማንሰራራት ማሳያ ነው - የመጀመሪያው የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ልጅ
የአሁኑ የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት ከሶቪዬት ሕብረት ጋር የነበረው የረጅም ጊዜ ታሪካዊ ቁርኝት በተፈጥሮአዊ መንገድ ማንሰራራቱ ማሳያ ሲሆን አሁን ደግሞ በኢኮኖሚ፣ በንግድ እና በፋይናንስ ላይ ትኩረት በማድረግ ዘመናዊ መልክ ይዟል ሲሉ ማዳራካ ኔሬሬ ከሞስኮ ከተካሄደው ሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ምዊጉሉ ንቼምባ ለጉባኤው ወደ ሞስኮ ማቅናታቸው ይኸንን ዘላቂ ግንኙነት ለማስቀጠል እንደ ተወሰደ አዎንታዊ እርምጃ በማንሳት በደስታ ተቀብለውታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X