https://amh.sputniknews.africa/20261101/5842308.html
ቋንቋ የነፃነት ቁልፍ ነው፦ አፍሪካን በራሷ አንደበት የማሳደግ ትግል
ቋንቋ የነፃነት ቁልፍ ነው፦ አፍሪካን በራሷ አንደበት የማሳደግ ትግል
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በአፍሪካ ውስጥ በቋንቋ፣ በቅኝ ግዛት እና በልማት መካከል ያለውን ግንኙነት ከኮዝሞ ሚለር የፓን-አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ እና የሚዲያ ባለሙያ ጋር ተወያይተናል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ በአፍሪካ የጋራ የውኃ ኃብቶች... 01.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-01T20:01+0300
2026-11-01T20:01+0300
2026-11-09T20:02+0300
the african heights show
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/09/5842149_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_f34d6bfcf29f9749b9ac3f54e16435b9.png
ቋንቋ የነፃነት ቁልፍ ነው፦ አፍሪካን በራሷ አንደበት የማሳደግ ትግል
Sputnik አፍሪካ
“እውነተኛ የአፍሪካ ልማት የሚጀምረው አፍሪካውያን በራሳቸው ቋንቋ ማሰብ፣ መማር እና ራሳቸውን ማስተዳደር ሲችሉ ነው '' ሲሉ የፓን-አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ እና የሚዲያ ባለሙያ ኮዝሞ ሚለር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በአፍሪካ ውስጥ በቋንቋ፣ በቅኝ ግዛት እና በልማት መካከል ያለውን ግንኙነት ከኮዝሞ ሚለር የፓን-አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ እና የሚዲያ ባለሙያ ጋር ተወያይተናል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ በአፍሪካ የጋራ የውኃ ኃብቶች ፍትሃዊ አጠቃቀምና አስተዳደር ላይ፣ በተጠናከረ የክልል አጋርነትና በአህጉር አቀፍ ትብብር በሚመለከት ከጠና አላምረው (ዶ/ር)፣ የውኃና የመሬት አስተዳደር ማዕከል ምክትል ዳይሬክተር ጋር ሰፊ ዳሰሳ አድርገናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
በዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በአፍሪካ ውስጥ በቋንቋ፣ በቅኝ ግዛት እና በልማት መካከል ያለውን ግንኙነት ከኮዝሞ ሚለር የፓን-አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ እና የሚዲያ ባለሙያ ጋር ተወያይተናል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ በአፍሪካ የጋራ የውኃ ኃብቶች ፍትሃዊ አጠቃቀምና አስተዳደር ላይ፣ በተጠናከረ የክልል አጋርነትና በአህጉር አቀፍ ትብብር በሚመለከት ከጠና አላምረው (ዶ/ር)፣ የውኃና የመሬት አስተዳደር ማዕከል ምክትል ዳይሬክተር ጋር ሰፊ ዳሰሳ አድርገናል።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/09/5842149_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_3a32763a6b6327208ef7dc25f5eaf873.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ቋንቋ የነፃነት ቁልፍ ነው፦ አፍሪካን በራሷ አንደበት የማሳደግ ትግል
20:01 01.11.2026 (የተሻሻለ: 20:02 09.11.2026) ወሰንሰገድ አሰፋ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
“እውነተኛ የአፍሪካ ልማት የሚጀምረው አፍሪካውያን በራሳቸው ቋንቋ ማሰብ፣ መማር እና ራሳቸውን ማስተዳደር ሲችሉ ነው '' ሲሉ የፓን-አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ እና የሚዲያ ባለሙያ ኮዝሞ ሚለር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በአፍሪካ ውስጥ በቋንቋ፣ በቅኝ ግዛት እና በልማት መካከል ያለውን ግንኙነት
ከኮዝሞ ሚለር የፓን-አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ እና የሚዲያ ባለሙያ ጋር ተወያይተናል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ በአፍሪካ የጋራ የውኃ ኃብቶች ፍትሃዊ አጠቃቀምና አስተዳደር ላይ፣ በተጠናከረ የክልል አጋርነትና በአህጉር አቀፍ ትብብር በሚመለከት
ከጠና አላምረው (ዶ/ር)፣ የውኃና የመሬት አስተዳደር ማዕከል ምክትል ዳይሬክተር ጋር ሰፊ ዳሰሳ አድርገናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox