- Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.11.2026
የጋራ መርሃግብር

ሩሲያ እና አፍሪካ የጥሬ ዕቃ ወጪ ንግድ ዑደትን ለማስቆም በአንድነት እየሠሩ ነው - የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ እና አፍሪካ የጥሬ ዕቃ ወጪ ንግድ ዑደትን ለማስቆም በአንድነት እየሠሩ ነው - የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ

ሩሲያ አፍሪካ ጥሬ ዕቃዎችን በዝቅተኛ ዋጋ አውጥታ ያለቀላቸውን ምርቶች መልሳ የመግዛት ዑደቷን እንድታቆም ቁርጠኛ አቋም ይዛ እየሠራች መሆኑን ጋዜጠኛ በርናባስ ተስፋዬ ተናግሯል።

ጋዜጠኛው ይህን ያለው ከመናኻሪያ ኤፍ ኤም ጋር በነበራቸው የጋራ የሬዲዮ ስርጭት ስለ ሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በሰጠው አስተያየት ነው።


"የተፈረሙት ስምምነቶች ወደ ተግባር መተርጎማቸውን የሚያረጋግጡ ውጤታማ አሠራሮችን [የአፍሪካ ሀገራትና የቢዝነስ መሪዎች] በዚያው ያቋቁማሉ ተብሎ ይጠበቃል" ሲልም አክሎ ገልጿል።


በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0