በኢትዮጵያ ከ453 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በባቄላ ሰብል ልማት ተሸፍኗል - የግብርና ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopiaበኢትዮጵያ ከ453 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በባቄላ ሰብል ልማት ተሸፍኗል - የግብርና ሚኒስትር
በኢትዮጵያ ከ453 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በባቄላ ሰብል ልማት ተሸፍኗል - የግብርና ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.11.2026
ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ ከ453 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በባቄላ ሰብል ልማት ተሸፍኗል - የግብርና ሚኒስትር

🫛 በ2018/19 የምርት ዘመን በባቄላ ሰብል ልማት 421,973 ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዶ፣ 453,748 ሄክታር መሬት በደጋና ወይና ደጋማ አካባቢዎች በዘር መሸፈኑን የግብርና ሚኒስቴትሩ አዲሱ አረጋ አስታውቀዋል።

ሚኒስትሩ፣ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ በ2018/19 ምርት ዘመን ከ1 ሺህ 800 ሄክታር መሬት በላይ በክላስተር የለማ የባቄላ ሰብል አሁናዊ ገጽታን የሚያሳዩ ምስሎችን በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ አጋርተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0