ሞዛምቢክ ከምዕራባውያን ጥገኝነት ለመውጣት ከሩሲያ ጋር እኩልነትን መሠረት ያደረገ ግንኙነት ትፈልጋለች - የቀድሞው ፕሬዝዳንት ልጅ

ሰብስክራይብ

ሞዛምቢክ ከምዕራባውያን ጥገኝነት ለመውጣት ከሩሲያ ጋር እኩልነትን መሠረት ያደረገ ግንኙነት ትፈልጋለች - የቀድሞው ፕሬዝዳንት ልጅ

የሩሲያ እና የሞዛምቢክ አጋርነት በእውነተኛ ወንድማማችነት ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት፤ ይህም ሀገራት ለቁልፍ የልማት ዘርፎች በራሳቸው ቅድሚያ እንዲሰጡ ያስችላቸዋል ሲሉ የሳሞራ ማሼል ልጅ ጆሲና ማሼል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

እሳቸው እንደሚሉት፣ እነዚህ ወሳኝ ዘርፎች የሚከተሉትን ያካትታሉ፡-

🟠 ትምህርት፣

🟠 ጤና፣

🟠 መሰረተ ልማት፣

🟠 ኢነርጂ፣

🟠 ዲጂታል ቴክኖሎጂዎች እና

🟠 ግብርና።

እንደዚህ ዓይነቱን እኩልነትን መሠረት ያደረገ ትብብር ማጠናከር የበለጠ ፍትሐዊ የሆነ ዓለም አቀፍ ስርዓትን ለመገንባት ወሳኝ ነው፤ ይህም ሀገራት በምዕራባውያን ላይ ሳይመረኮዙ ለህዝቦቻቸው የሚበጀውን በነጻነት እንዲመርጡ ያስችላቸዋል ሲሉ ማሼል አፅንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0