https://amh.sputniknews.africa/20261101/5756162.html
አዲስ አበባ የዲጂታል መታወቂያ ሕትመት አገልግሎት በቀሪዎቹ 50 ወረዳዎች ልታስጀምር ነው
አዲስ አበባ የዲጂታል መታወቂያ ሕትመት አገልግሎት በቀሪዎቹ 50 ወረዳዎች ልታስጀምር ነው
Sputnik አፍሪካ
🪪 አዲስ አበባ የዲጂታል መታወቂያ ሕትመት አገልግሎት በቀሪዎቹ 50 ወረዳዎች ልታስጀምር ነውየከተማዋ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አገልግሎቱን ተደራሽ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ለተጨማሪ 50 ወረዳዎች ባለሙያዎች ሥልጠና መስጠቱን... 01.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-01T11:24+0300
2026-11-01T11:24+0300
2026-11-01T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/01/5756009_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_507aa67db8a74573d8f40075bae54a6f.jpg
🪪 አዲስ አበባ የዲጂታል መታወቂያ ሕትመት አገልግሎት በቀሪዎቹ 50 ወረዳዎች ልታስጀምር ነውየከተማዋ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አገልግሎቱን ተደራሽ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ለተጨማሪ 50 ወረዳዎች ባለሙያዎች ሥልጠና መስጠቱን ገልጻል።አገልግሎቱ ከዚህ ቀደም በ22 ወረዳዎች ብቻ ይሰጥ እንደነበር የተገለጸ ሲሆን፣ ማስፋፊያውን ተከትሎ ተገልጋዮች መታወቂያቸውን በቀጥታ በአቅራቢያቸው እንዲያገኙ ይሆናል ተብሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አዲስ አበባ የዲጂታል መታወቂያ ሕትመት አገልግሎት በቀሪዎቹ 50 ወረዳዎች ልታስጀምር ነው
Sputnik አፍሪካ
አዲስ አበባ የዲጂታል መታወቂያ ሕትመት አገልግሎት በቀሪዎቹ 50 ወረዳዎች ልታስጀምር ነው
2026-11-01T11:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/01/5756009_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_51372203f774d43554b689d8a75e1af6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አዲስ አበባ የዲጂታል መታወቂያ ሕትመት አገልግሎት በቀሪዎቹ 50 ወረዳዎች ልታስጀምር ነው
11:24 01.11.2026 (የተሻሻለ: 11:34 01.11.2026) 🪪 አዲስ አበባ የዲጂታል መታወቂያ ሕትመት አገልግሎት በቀሪዎቹ 50 ወረዳዎች ልታስጀምር ነው
የከተማዋ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አገልግሎቱን ተደራሽ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ለተጨማሪ 50 ወረዳዎች ባለሙያዎች ሥልጠና መስጠቱን ገልጻል።
አገልግሎቱ ከዚህ ቀደም በ22 ወረዳዎች ብቻ ይሰጥ እንደነበር የተገለጸ ሲሆን፣ ማስፋፊያውን ተከትሎ ተገልጋዮች መታወቂያቸውን በቀጥታ በአቅራቢያቸው እንዲያገኙ ይሆናል ተብሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X