ቻይና ከጎርጎሮሳውያኑ 2030 በፊት ጠፈርተኞቿን ጨረቃ ላይ ለማሳረፍ አቀደች

© telegram sputnik_ethiopiaቻይና ከጎርጎሮሳውያኑ 2030 በፊት ጠፈርተኞቿን ጨረቃ ላይ ለማሳረፍ አቀደች
ቻይና ከጎርጎሮሳውያኑ 2030 በፊት ጠፈርተኞቿን ጨረቃ ላይ ለማሳረፍ አቀደች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.11.2026
ሰብስክራይብ

ቻይና ከጎርጎሮሳውያኑ 2030 በፊት ጠፈርተኞቿን ጨረቃ ላይ ለማሳረፍ አቀደች

 

ቻይና በቤጂንግ በተካሄደው 7ኛው የሰዎች ጠፈር ጉዞ ሲምፖዚየም ላይ የሦስት ሰዎች (ጠፈርተኞች) የጨረቃ ጉዞ ዝርዝር መረጃዎችን ይፋ ማድረጓን ግሎባል ታይምስ ዘግቧል፡፡  

 

ሁለት የሎንግ ማርች-10 ሮኬቶች በተናጠል ይወነጨፋሉ፤ አንደኛው የጨረቃ ማረፊያውን (ላንደር) ወደ ጨረቃ ምህዋር ያሳርፋል፤ ሁለተኛው ደግሞ ሦስት የቻይና ጠፈርተኞችን (ታይኮናውትስ) የያዘውን መንኮራኩር ያሳፍራል።

 

መንኮራኩሮቹ በጨረቃ ምህዋር ውስጥ ከተገናኙ በኋላ እርስ በርሳቸው ይጣመራሉ (ወደ አንድ ይገጥማሉ) ያደርጋሉ።

 

ሁለት ጠፈርተኞች ወደ ማረፊያው የሚሸጋገሩ ሲሆን፣ ሁለቱ ጠፈርተኞች ወደ ጨረቃ ማረፊያው ተሸጋግረው ለሳይንሳዊ ምርምር ወደ ጨረቃ ገጽ ሲወርዱ፣ ሦስተኛው ጠፈርተኛ ደግሞ በዋናው መንኮራኩር ውስጥ ይቀራል።

 

በጨረቃ ላይ የነበሩት ጠፈርተኞች ተመልሰው ወደ ጨረቃ ምህዋር በመውጣት ከቀረው መንኮራኩር ጋር በድጋሚ ከተጣመሩ በኋላ ወደ ምድር ይመለሳሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0