https://amh.sputniknews.africa/20261101/5754830.html
'በሌሎች የተሰናዱ ዘገባዎችን ዝም ብለን በማስተላለፍ ብቻ ልንገደብ አይገባም' - የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ሚኒስትር
'በሌሎች የተሰናዱ ዘገባዎችን ዝም ብለን በማስተላለፍ ብቻ ልንገደብ አይገባም' - የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
'በሌሎች የተሰናዱ ዘገባዎችን ዝም ብለን በማስተላለፍ ብቻ ልንገደብ አይገባም' - የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ሚኒስትርየሩሲያ እና የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ መገናኛ ብዙኃን "ለረጅም ጊዜ ታስቦ ሊሰሩ" ይገባል እንጂ... 01.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-01T07:59+0300
2026-11-01T07:59+0300
2026-11-01T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/01/5754677_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_cdffe384c036b648dc52812f28178550.jpg
'በሌሎች የተሰናዱ ዘገባዎችን ዝም ብለን በማስተላለፍ ብቻ ልንገደብ አይገባም' - የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ሚኒስትርየሩሲያ እና የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ መገናኛ ብዙኃን "ለረጅም ጊዜ ታስቦ ሊሰሩ" ይገባል እንጂ በውይይቶች እና "በቀላል ስብሰባዎች ብቻ መወሰን የለባቸውም" ሲሉ የኮሙኒኬሽን እና መገናኛ ብዙኃን ሚኒስትር ኤቫሪስቴ ንጋማና ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።"ከሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ተግባራዊ እና ተጨባጭ እርምጃዎችን እጠብቃለሁ" ሲሉ አፅንዖት ሰጥዋል።"በተጨባጭ ፕሮጀክቶች ላይ" አብሮ በመሥራት "የተሳሳቱ ትረካዎችን የሚያቀርቡ አካላትን ለመመከት" የሚያስችሉ "የሉዓላዊነት መሣሪያዎች ሊኖሩን ይገባል" ያሉት ንጋማና፤ የመረጃ ውጤቶችም "ለሕዝቦቻችን በቀላሉ ተሸጋሪ እና ተዳራሽ እንዲሆኑ ማድረግ" አስፈላጊ እንደሆነ አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
'በሌሎች የተሰናዱ ዘገባዎችን ዝም ብለን በማስተላለፍ ብቻ ልንገደብ አይገባም' - የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
'በሌሎች የተሰናዱ ዘገባዎችን ዝም ብለን በማስተላለፍ ብቻ ልንገደብ አይገባም' - የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ሚኒስትር
2026-11-01T07:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/01/5754677_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_a3eba20c9ba7805dd934e76c7d107ec6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'በሌሎች የተሰናዱ ዘገባዎችን ዝም ብለን በማስተላለፍ ብቻ ልንገደብ አይገባም' - የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ሚኒስትር
07:59 01.11.2026 (የተሻሻለ: 08:04 01.11.2026) 'በሌሎች የተሰናዱ ዘገባዎችን ዝም ብለን በማስተላለፍ ብቻ ልንገደብ አይገባም' - የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ሚኒስትር
የሩሲያ እና የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ መገናኛ ብዙኃን "ለረጅም ጊዜ ታስቦ ሊሰሩ" ይገባል እንጂ በውይይቶች እና "በቀላል ስብሰባዎች ብቻ መወሰን የለባቸውም" ሲሉ የኮሙኒኬሽን እና መገናኛ ብዙኃን ሚኒስትር ኤቫሪስቴ ንጋማና ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
"ከሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ተግባራዊ እና ተጨባጭ እርምጃዎችን እጠብቃለሁ" ሲሉ አፅንዖት ሰጥዋል።
"በተጨባጭ ፕሮጀክቶች ላይ" አብሮ በመሥራት "የተሳሳቱ ትረካዎችን የሚያቀርቡ አካላትን ለመመከት" የሚያስችሉ "የሉዓላዊነት መሣሪያዎች ሊኖሩን ይገባል" ያሉት ንጋማና፤ የመረጃ ውጤቶችም "ለሕዝቦቻችን በቀላሉ ተሸጋሪ እና ተዳራሽ እንዲሆኑ ማድረግ" አስፈላጊ እንደሆነ አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X