https://amh.sputniknews.africa/20261031/5753130.html
የነፃነት ክሮች፦ ጋና በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ የበለፀጉ ባህላዊ ቅርሷን ለዕይታ አቀረበች
የነፃነት ክሮች፦ ጋና በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ የበለፀጉ ባህላዊ ቅርሷን ለዕይታ አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
የነፃነት ክሮች፦ ጋና በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ የበለፀጉ ባህላዊ ቅርሷን ለዕይታ አቀረበችበሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ወቅት፣ የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ ከሩሲያ ጋር ያለውን የባህል ዲፕሎማሲ ለማጠናከር በሞስኮ የተዘጋጀውን... 31.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-31T19:44+0300
2026-10-31T19:44+0300
2026-10-31T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1f/5752977_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_64e1d311f62936f3160714b3cb0aba08.jpg
የነፃነት ክሮች፦ ጋና በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ የበለፀጉ ባህላዊ ቅርሷን ለዕይታ አቀረበችበሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ወቅት፣ የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ ከሩሲያ ጋር ያለውን የባህል ዲፕሎማሲ ለማጠናከር በሞስኮ የተዘጋጀውን "የተሸመኑ ትርጉሞች፦ የጋና እና የቡርኪና ፋሶ ባህላዊ ቅርስ" የተሰኘውን ዐውደ-ርዕይ መጎብኘታቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ገልጿል።የዐውደ-ርዕዩ ዋነኛ ትኩረት ኬንቴ በተሰኘው ታዋቂ ባህላዊ ጨርቅ ላይ ያደረገ ሲሆን ይህም ከክዋሜ ንክሩማህ ዘመን ጀምሮ የቀጠለና የቅኝ አገዛዝን የመታገያ ምልክት እንደሆነ በጋና ወጪ ንግድ ማስተዋወቂያ ባለሥልጣን የሥራ ኃላፊ ኔሊ ጆአና ስፒዮ-አባይዶ በሥነ-ስርዓቱ ወቅት ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። ፕሬዝዳንት ማሃማ በበኩላቸው የባህል ዲፕሎማሲ ያለውን ቁልፍ ሚና አፅንዖት ሰጥተው የተናገሩ ሲሆን ጠንካራ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ሊጎለብት የሚችለው የየሀገራቱን ባህል በጥልቀት በመረዳት ብቻ እንደሆነ ጠቁመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የነፃነት ክሮች፦ ጋና በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ የበለፀጉ ባህላዊ ቅርሷን ለዕይታ አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
የነፃነት ክሮች፦ ጋና በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ የበለፀጉ ባህላዊ ቅርሷን ለዕይታ አቀረበች
2026-10-31T19:44+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1f/5752977_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_9d38468d6dafaaef5715db7e29738eca.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የነፃነት ክሮች፦ ጋና በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ የበለፀጉ ባህላዊ ቅርሷን ለዕይታ አቀረበች
19:44 31.10.2026 (የተሻሻለ: 19:54 31.10.2026) የነፃነት ክሮች፦ ጋና በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ የበለፀጉ ባህላዊ ቅርሷን ለዕይታ አቀረበች
በሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ወቅት፣ የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ ከሩሲያ ጋር ያለውን የባህል ዲፕሎማሲ ለማጠናከር በሞስኮ የተዘጋጀውን "የተሸመኑ ትርጉሞች፦ የጋና እና የቡርኪና ፋሶ ባህላዊ ቅርስ" የተሰኘውን ዐውደ-ርዕይ መጎብኘታቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ገልጿል።
የዐውደ-ርዕዩ ዋነኛ ትኩረት ኬንቴ በተሰኘው ታዋቂ ባህላዊ ጨርቅ ላይ ያደረገ ሲሆን ይህም ከክዋሜ ንክሩማህ ዘመን ጀምሮ የቀጠለና የቅኝ አገዛዝን የመታገያ ምልክት እንደሆነ በጋና ወጪ ንግድ ማስተዋወቂያ ባለሥልጣን የሥራ ኃላፊ ኔሊ ጆአና ስፒዮ-አባይዶ በሥነ-ስርዓቱ ወቅት ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
ፕሬዝዳንት ማሃማ በበኩላቸው የባህል ዲፕሎማሲ ያለውን ቁልፍ ሚና አፅንዖት ሰጥተው የተናገሩ ሲሆን ጠንካራ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ሊጎለብት የሚችለው የየሀገራቱን ባህል በጥልቀት በመረዳት ብቻ እንደሆነ ጠቁመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X