ሩሲያ በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የጤና ዘርፍ መሠረታዊ አስተዋጽኦ እያበረከተች ነው - የጤና ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ሩሲያ በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የጤና ዘርፍ መሠረታዊ አስተዋጽኦ እያበረከተች ነው - የጤና ሚኒስትር

የሞስኮ እና ባንጊዊ አጋርነት በደህንነት ዘርፍ እጅግ ውጤታማ የሆነና በሀገሪቱ ሰላም እንዲመለስ የረዳ በመሆኑ ለጤናው ዘርፍም ወሳኝ ጥቅሞችን ማስገኘቱን የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የጤና ሚኒስትር ፒዬር ሶምሴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

ሚኒስትሩ አክለው፣ በሞስኮ በተካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ወቅት ሁለቱ ሀገራት በዋና ዋና የጤና ጥበቃ ዘርፎች ላይ ያተኮረ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ መፈራረማቸውን ተናግረዋል።

ስምምነቱ የሚከተሉንትን ያካትታል፦

🟠 የሕክምና አገልግሎት እና የመድኃኒት አቅርቦት ማግኘት፤

🟠 የእናት እና ሕፃን ጤና ጥበቃ፤

🟠 የጤና መረጃ ሥርዓቶች፤

🟠 ለወረርሽኞች ዝግጁነት እና ምላሽ አሰጣጥ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0