https://amh.sputniknews.africa/20261031/5752458.html
የሩሲያ የፌደራል የደህንነት አገልግሎት በሞስኮ ሊቃጣ ታቅዶ የነበረ የሽብር ጥቃት መረጃ ከአሜሪካ ደረሰው
የሩሲያ የፌደራል የደህንነት አገልግሎት በሞስኮ ሊቃጣ ታቅዶ የነበረ የሽብር ጥቃት መረጃ ከአሜሪካ ደረሰው
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የፌደራል የደህንነት አገልግሎት በሞስኮ ሊቃጣ ታቅዶ የነበረ የሽብር ጥቃት መረጃ ከአሜሪካ ደረሰው "በሞስኮ የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሚያመላክት መረጃ ከአሜሪካ ወገን በትብብር መስመሮች በኩል የተላለፈ ሲሆን፤... 31.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-31T19:03+0300
2026-10-31T19:03+0300
2026-10-31T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1f/5752305_1:0:739:415_1920x0_80_0_0_116a13969061338fd1b31ad946ab5293.jpg
የሩሲያ የፌደራል የደህንነት አገልግሎት በሞስኮ ሊቃጣ ታቅዶ የነበረ የሽብር ጥቃት መረጃ ከአሜሪካ ደረሰው "በሞስኮ የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሚያመላክት መረጃ ከአሜሪካ ወገን በትብብር መስመሮች በኩል የተላለፈ ሲሆን፤ አስፈላጊ እርምጃዎች እየተወሰዱ ይገኛሉ፤" ሲል የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት (ኤፍኤስቢ) አስታውቋል። በሩሲያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ቀደም ሲል፣ በሞስኮ በሚገኘው ትሳሪትሲኖ የሙዚየም ግቢ ውስጥ "ጅምላ ጉዳት" ሊያስከትል የሚችል "ተአማኒነት ያለው ስጋት" እንዳለ ለአሜሪካውያን ዜጎች አስጠንቅቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1f/5752305_93:0:646:415_1920x0_80_0_0_ece77312e956f8b9a2ff8ff645a076fd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ የፌደራል የደህንነት አገልግሎት በሞስኮ ሊቃጣ ታቅዶ የነበረ የሽብር ጥቃት መረጃ ከአሜሪካ ደረሰው
19:03 31.10.2026 (የተሻሻለ: 19:04 31.10.2026) የሩሲያ የፌደራል የደህንነት አገልግሎት በሞስኮ ሊቃጣ ታቅዶ የነበረ የሽብር ጥቃት መረጃ ከአሜሪካ ደረሰው
"በሞስኮ የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሚያመላክት መረጃ ከአሜሪካ ወገን በትብብር መስመሮች በኩል የተላለፈ ሲሆን፤ አስፈላጊ እርምጃዎች እየተወሰዱ ይገኛሉ፤" ሲል የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት (ኤፍኤስቢ) አስታውቋል።
በሩሲያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ቀደም ሲል፣ በሞስኮ በሚገኘው ትሳሪትሲኖ የሙዚየም ግቢ ውስጥ "ጅምላ ጉዳት" ሊያስከትል የሚችል "ተአማኒነት ያለው ስጋት" እንዳለ ለአሜሪካውያን ዜጎች አስጠንቅቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X