በአባይ ተፋሰስ ልማት 617 ሺህ የበጎ ፈቃድ የሥራ ቀናት ተከናውነው የሰብል ምርት እስከ 60% ጨመረ

© telegram sputnik_ethiopiaበአባይ ተፋሰስ ልማት 617 ሺህ የበጎ ፈቃድ የሥራ ቀናት ተከናውነው የሰብል ምርት እስከ 60% ጨመረ
በአባይ ተፋሰስ ልማት 617 ሺህ የበጎ ፈቃድ የሥራ ቀናት ተከናውነው የሰብል ምርት እስከ 60% ጨመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.10.2026
ሰብስክራይብ

በአባይ ተፋሰስ ልማት 617 ሺህ የበጎ ፈቃድ የሥራ ቀናት ተከናውነው የሰብል ምርት እስከ 60% ጨመረ

 

የተፋሰስ መልሶ ማልማትን፣ የውሃ ምንጮች ጥበቃን እና ዘመናዊ የመስኖ ቴክኖሎጂን ማቀናጀት ያለው ፋይዳ በሦስተኛው የኢትዮጵያ ውሃና ኢነርጂ ሳምንት የተቀረቡ ጥናታዊ ገለጻዎች ማመላከታቸውን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል።

 

በ3ኛው የኢትዮጵያ ውሃና ኢነርጂ ሳምንት የቀረቡ ጥናታዊ ግኝቶች፦

 

የአባይ ተፋሰስ – ከ2011 እስከ 2017 ዓ.ም. የመማማሪያ ተፋሰሶች አቀራረብ

የመኖ ምርት፦ በሄክታር ከ20–40 ቶን ደርሷል፡፡

የሰብል ምርታማነት፦ ከ15%–60% አድጓል፡፡

 

የጣና ሐይቅ ተፋሰስ (ኩንዚላ) – ከ2020 እስከ 2024 ዓ.ም. በተተገበረው ፕሮግራም

የዝናብ ውሃ ፍሰት፦ 25.1% ቀንሷል

የደለል መጠን፦ 35.6% ቀንሷል

በአንዳንድ የወንዝ ውሃ ናሙናዎች የፎስፌት መጠን በ 97.78% ቀንሷል።

 

የላይኛው አዋሽ ንዑስ ተፋሰስተፋሰስ ስጋት

ከተገመገሙት 2,965 የውሃ መርሃ ግብሮች ውስጥ 1,124 ያህሉ ለከርሰ ምድር ውሃ ብክለት የተጋለጡ በመሆናቸው አስቸኳይ ጥበቃ ይፈልጋሉ።

 

የዘመናዊ ቴክኖሎጂና የመስኖ ውጤታማነት

ጠብታ መስኖ 24% ያነሰ ውሃ በመጠቀም 2.6 እጥፍ ብልጫ ያለው ምርታማነት አሳይቷል።

 

የ”ብራይት” ፕሮግራም (2024–2028)

ከ2024 እስከ 2028 ዓ.ም. የሚተገበረው ብራይት (BRIGHT) ፕሮግራም በአምስት ተፋሰሶች ላይ የተፈጥሮ ሀብትንና የንጹህ ውሃ አቅርቦትን በማቀናጀት ላይ ያተኩራል።

 

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0