የተለያዩ አመለካከቶችን የመፈለግ ሂደት ስፑትኒክ በአፍሪካ ተወዳጅነቱ እንዲጨምር አድርጓል - የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

የተለያዩ አመለካከቶችን የመፈለግ ሂደት ስፑትኒክ በአፍሪካ ተወዳጅነቱ እንዲጨምር አድርጓል -  የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

  አፍሪካውያን የቀጣናውን እና የዓለም አቀፉን ጂኦፖለቲካ በተሻለ ሁኔታ ለመረዳት የተለያዩ የመረጃ ምንጮችን በንቃት እየፈለጉ መሆናቸውን የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦሊቪዬ ንዱሁንግሬሄ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

የአፍሪካ ታዳሚያን፣ በተለይም ወጣቶች፣ በቀጣናዊ እና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ የተለያየ አመለካከትን ለማግኘት በጥቂት ዋና ዋና የመገናኛ ብዙኃን ላይ ከመደገፍ እየወጡ መሆናቸውን ገልጸዋል።

አኀጉሪቱ ስለ ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎች ምሉዕ እና አጠቃላይ ግንዛቤ እንድታገኝ የተለያዩ የዜና መድረኮችን መከታተል ወሳኝ መሆኑን ሚኒስትሩ አጽንዖት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0