https://amh.sputniknews.africa/20261031/5744111.html
"የሩሲያ ሞዴል ልዩ የሚያደርገው በፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎችና በሀገር ውስጥ ጣልቃ አለመግባቱ ነው - የሴራሊዮን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር
"የሩሲያ ሞዴል ልዩ የሚያደርገው በፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎችና በሀገር ውስጥ ጣልቃ አለመግባቱ ነው - የሴራሊዮን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር
Sputnik አፍሪካ
"የሩሲያ ሞዴል ልዩ የሚያደርገው በፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎችና በሀገር ውስጥ ጣልቃ አለመግባቱ ነው - የሴራሊዮን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር የሩሲያ-አፍሪካ የኃይል ግንኙነት፣ በሉዓላዊነት እና በሀገር ውስጥ ፖለቲካ ውስጥ ጭራሽ ባለመግባት ላይ... 31.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-31T07:59+0300
2026-10-31T07:59+0300
2026-10-31T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1f/5743958_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e5a6d53019718fd1f3be8c8d375050da.jpg
"የሩሲያ ሞዴል ልዩ የሚያደርገው በፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎችና በሀገር ውስጥ ጣልቃ አለመግባቱ ነው - የሴራሊዮን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር የሩሲያ-አፍሪካ የኃይል ግንኙነት፣ በሉዓላዊነት እና በሀገር ውስጥ ፖለቲካ ውስጥ ጭራሽ ባለመግባት ላይ የተገነባ ነው ሲሉ የሴራሊዮን የማዕድንና የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትር ጁሊየስ ማታይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ሚኒስትሩ እንደገለጹት፣ የትብብሩ ትኩረት ሙሉ በሙሉ በተግባራዊ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና አካባቢያዊ ልማት ላይ ብቻ የተመሠረተ መሆኑን ገልጸው፤ "የሩሲያ ትብብር ከማንኛውም የቅኝ ግዛት ቅሪት የጸዳ ነው" ሲሉ ተናግረዋል። በሩሲያ እና በሴራሊዮን መካከል ያለውን ትብብር የረጅም ጊዜ አጋርነት እንደሆነ የገለጹት ማታይ፣ ሁለቱም ሀገራት ፈጣን ውጤት ብቻ ከመፈለግ ይልቅ ደረጃ በደረጃ በሚከናወን ዘላቂ የልማት ሂደት ላይ ቁርጠኛ መሆናቸውን አብራርተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"የሩሲያ ሞዴል ልዩ የሚያደርገው በፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎችና በሀገር ውስጥ ጣልቃ አለመግባቱ ነው - የሴራሊዮን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር
Sputnik አፍሪካ
"የሩሲያ ሞዴል ልዩ የሚያደርገው በፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎችና በሀገር ውስጥ ጣልቃ አለመግባቱ ነው - የሴራሊዮን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር
2026-10-31T07:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1f/5743958_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_4db0cae0d5b87e73a44d17b07195e1f3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"የሩሲያ ሞዴል ልዩ የሚያደርገው በፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎችና በሀገር ውስጥ ጣልቃ አለመግባቱ ነው - የሴራሊዮን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር
07:59 31.10.2026 (የተሻሻለ: 08:04 31.10.2026) "የሩሲያ ሞዴል ልዩ የሚያደርገው በፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎችና በሀገር ውስጥ ጣልቃ አለመግባቱ ነው - የሴራሊዮን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር
የሩሲያ-አፍሪካ የኃይል ግንኙነት፣ በሉዓላዊነት እና በሀገር ውስጥ ፖለቲካ ውስጥ ጭራሽ ባለመግባት ላይ የተገነባ ነው ሲሉ የሴራሊዮን የማዕድንና የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትር ጁሊየስ ማታይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ እንደገለጹት፣ የትብብሩ ትኩረት ሙሉ በሙሉ በተግባራዊ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና አካባቢያዊ ልማት ላይ ብቻ የተመሠረተ መሆኑን ገልጸው፤ "የሩሲያ ትብብር ከማንኛውም የቅኝ ግዛት ቅሪት የጸዳ ነው" ሲሉ ተናግረዋል።
በሩሲያ እና በሴራሊዮን መካከል ያለውን ትብብር የረጅም ጊዜ አጋርነት እንደሆነ የገለጹት ማታይ፣ ሁለቱም ሀገራት ፈጣን ውጤት ብቻ ከመፈለግ ይልቅ ደረጃ በደረጃ በሚከናወን ዘላቂ የልማት ሂደት ላይ ቁርጠኛ መሆናቸውን አብራርተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X