https://amh.sputniknews.africa/20261030/5763014.html
3ኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባዔ፡ የጋራ ትብብርን ማጠናከር፣ የወደፊቱን አቅጣጫ መቅረጽ
3ኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባዔ፡ የጋራ ትብብርን ማጠናከር፣ የወደፊቱን አቅጣጫ መቅረጽ
Sputnik አፍሪካ
በዚህ ዝግጅት የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ፣ የጂኦፖለቲካ ለውጦች፣ የሰላምና ደኅንነት ጉዳዮች፣ የኢኮኖሚ ትብብርና የሩሲያ–አፍሪካ ግንኙነት የወደፊት አቅጣጫ ላይ ጥልቅ ዳሰሳ እናደርጋለን፡፡የጉባዔው ተሳታፊዎች፣ ዶ/ር ዮናስ አዳዬ አዴቶ – የአዲስ አበባ... 30.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-30T18:30+0300
2026-10-30T18:30+0300
2026-11-02T09:14+0300
the african heights show
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/02/5762855_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_a811856ef13eca74c2bbddfd1f194ed9.png
3ኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባዔ፡ የጋራ ትብብርን ማጠናከር፣ የወደፊቱን አቅጣጫ መቅረጽ
Sputnik አፍሪካ
''የ3ኛው የሩሲያ አፍሪካ ሰሚት በጣም ጥሩ ሆኖ ነው ያገኘሁት፤ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የተሳተፍኩት፤ ለአፍሪካ ሀገር እንደሁም ለሩሲያ በጣም በቴክኖሎጂ፣ በኢኮኖሚ፣ በትምህርት ዙሪያ በጣም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል ብለን ነው የምንጠብቀው — እኔም የመጣሁበት አንደኛው በምርምር ዙሪያ እንደዚሁም በትምህርት ከሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ትብብር ለመፈራረም ነው - ሲሉ ጀማል የሱፍ (ዶ/ር) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።''
በዚህ ዝግጅት የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ፣ የጂኦፖለቲካ ለውጦች፣ የሰላምና ደኅንነት ጉዳዮች፣ የኢኮኖሚ ትብብርና የሩሲያ–አፍሪካ ግንኙነት የወደፊት አቅጣጫ ላይ ጥልቅ ዳሰሳ እናደርጋለን
የጉባዔው ተሳታፊዎች፣ ዶ/ር ዮናስ አዳዬ አዴቶ – የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ደኅንነት ጥናት ተቋም (IPSS) የቀድሞ ዳይሬክተር እንዲሁም፧ ጀማል የሱፍ (ዶ/ር) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሀሳባቸውን አጋርተውናል። በክፍል ሁለት ከዶ/ር ደርጄ ጌታሁን እና ከክብሩ ቸርነት፣ የቀድሞ የሩሲያ ተማሪዎች ቆይታ ጋር አድርገናል።
ሙሉ መረጃውን ይከታተሉ፡
በዚህ ዝግጅት የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ፣ የጂኦፖለቲካ ለውጦች፣ የሰላምና ደኅንነት ጉዳዮች፣ የኢኮኖሚ ትብብርና የሩሲያ–አፍሪካ ግንኙነት የወደፊት አቅጣጫ ላይ ጥልቅ ዳሰሳ እናደርጋለን፡፡የጉባዔው ተሳታፊዎች፣ ዶ/ር ዮናስ አዳዬ አዴቶ – የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ደኅንነት ጥናት ተቋም (IPSS) የቀድሞ ዳይሬክተር እንዲሁም፧ ጀማል የሱፍ (ዶ/ር) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሀሳባቸውን አጋርተውናል። በክፍል ሁለት ከዶ/ር ደርጄ ጌታሁን እና ከክብሩ ቸርነት፣ የቀድሞ የሩሲያ ተማሪዎች ቆይታ ጋር አድርገናል።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/02/5762855_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_84630b30b79b6fc652ba40760957907d.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
3ኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባዔ፡ የጋራ ትብብርን ማጠናከር፣ የወደፊቱን አቅጣጫ መቅረጽ
18:30 30.10.2026 (የተሻሻለ: 09:14 02.11.2026) ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ወሰንሰገድ አሰፋ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''የ3ኛው የሩሲያ አፍሪካ ሰሚት በጣም ጥሩ ሆኖ ነው ያገኘሁት፤ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የተሳተፍኩት፤ ለአፍሪካ ሀገር እንደሁም ለሩሲያ በጣም በቴክኖሎጂ፣ በኢኮኖሚ፣ በትምህርት ዙሪያ በጣም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል ብለን ነው የምንጠብቀው — እኔም የመጣሁበት አንደኛው በምርምር ዙሪያ እንደዚሁም በትምህርት ከሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ትብብር ለመፈራረም ነው - ሲሉ ጀማል የሱፍ (ዶ/ር) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።''
በዚህ ዝግጅት የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ፣ የጂኦፖለቲካ ለውጦች፣ የሰላምና ደኅንነት ጉዳዮች፣ የኢኮኖሚ ትብብርና የሩሲያ–አፍሪካ ግንኙነት የወደፊት አቅጣጫ ላይ ጥልቅ ዳሰሳ እናደርጋለን፡፡
የጉባዔው ተሳታፊዎች፣ ዶ/ር ዮናስ አዳዬ አዴቶ –
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ደኅንነት ጥናት ተቋም (IPSS) የቀድሞ ዳይሬክተር እንዲሁም፧ ጀማል የሱፍ (ዶ/ር) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሀሳባቸውን አጋርተውናል። በክፍል ሁለት ከዶ/ር ደርጄ ጌታሁን እና ከክብሩ ቸርነት፣ የቀድሞ የሩሲያ ተማሪዎች ቆይታ ጋር አድርገናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox