ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን የመቋቋም አቅም የምትገነባበት የ30 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አገኘች

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን የመቋቋም አቅም የምትገነባበት የ30 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አገኘች

ከግሪን ክላይሜት ፈንድ በተገኘው የገንዘብ ድጋፍ ትግበራ፣ በገንዘብ ሚኒስቴር እየተመራ ሴቶችንና ሌሎች ተጋላጭ ቡድኖችን ቅድሚያ በመስጠት የውሃ አቅርቦትን ያሻሽላል ተብሏል፡፡

የአየር ንብረት ለውጥን ያገናዘበ እርሻን ያፋጥናል፣ የውሃ ተፋሰስ አስተዳደርን እንደሚያጠናክር የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0