ሩሲያ 'የአፍሪካ እውነተኛ ወዳጅ እና አጋር' ናት ሲሉ ኬንያዊው ጋዜጠኛ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ 'የአፍሪካ እውነተኛ ወዳጅ እና አጋር' ናት ሲሉ ኬንያዊው ጋዜጠኛ ተናገሩ

በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት የሩሲያ ቋሚ ወንበር የአፍሪካን የበለጠ ተወካይነት የማግኘት ጥረትን ጨምሮ በዓለም አቀፉ ሥርዓት ማሻሻያ ውይይቶች ላይ ከፍተኛ ሚና እንዲኖራት ያደርጋታል ሲሉ የኬቢሲ ተወካይ ጆን ጃኮብ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በተጨማሪም፣ ከየትኛውም አኀጉር በላቀ ደረጃ በሰፊ የተፈጥሮ ሀብት የበለፀገችው አፍሪካ፣ እጅግ በጣም ቅቡልነት ላላቸውንየሩሲያ ባለሀብቶች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዕድሎችን ታቀርባለች ሲሉ አክለዋል።

"የጠቅላላው ሐሳብ ዋና ዓላማ አፍሪካዊው ወንድ፣ አፍሪካዊቷ ሴት እና አፍሪካዊው ልጅ ከዚህ የጋራ ግንኙነት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ነው።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0