'ከእርዳታ ወደ ንግድ የመሸጋገር ወቅት'፤ የሩሲያ-አፍሪካ ግንኙነት ለማስፋፋት በተግባር የተደገፉ እርምጃዎችን መውሰድ ያስፈልጋል - የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

'ከእርዳታ ወደ ንግድ የመሸጋገር ወቅት'፤ የሩሲያ-አፍሪካ ግንኙነት ለማስፋፋት በተግባር የተደገፉ እርምጃዎችን መውሰድ ያስፈልጋል - የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሩዋንዳ በሩሲያ እና አፍሪካ መካከል ያለውን አጋርነት ከእርዳታ ወደ ንግድና ኢንቨስትመንት ለመቀየር በ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ተጨባጭ ውጤቶችን ትፈልጋለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ኦሊቪዬ ንዱሁንጊሬሄ በጉባኤ ወቅት ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ልዩ ቃለ መጠይቅ ተናግረዋል።

በትምህርት፣ በጤና ጥበቃ እና በኒውክሌር ኃይል ዘርፎች የሚደረገውን ትብብር ከመጨመር ጎን ለጎን፣  ትኩረቱ የአፍሪካ ጥሬ ዕቃዎች እሴት እንዲጨመርባቸው የአኀጉሪቱን የኢንዱስትሪ ልማት በማፋጠን ላይ መሆን አለበት ሲሉ አብራርተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0