ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሞስኮ የነበራቸውን ስኬታማ ቆይታ አጠናቀው ተመለሱ

© telegram sputnik_ethiopiaጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሞስኮ የነበራቸውን ስኬታማ ቆይታ አጠናቀው ተመለሱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሞስኮ የነበራቸውን ስኬታማ ቆይታ አጠናቀው ተመለሱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.10.2026
ሰብስክራይብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሞስኮ የነበራቸውን ስኬታማ ቆይታ አጠናቀው ተመለሱ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሩሲያ ሞስኮ በተካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ያደረጉትን ታሪካዊና ስኬታማ ቆይታ አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡

ጽሕፈት ቤቱ እንደገለጸው፣ ይህ ጉብኝት ከዲፕሎማሲያዊ ተሳትፎ ባለፈ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ያለው ዘላቂና በመከባበር ላይ የተመሠረተ ስልታዊ አጋርነት ተጨባጭ ፍሬዎችን ማፍራት እንደሚችል በተግባር የታየበት መድረክ ሆኖ ተጠናቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0