- Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.11.2026
የጋራ መርሃግብር

የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ለአፍሪካ እና ለኢትዮጵያ የልማት ዕጣ ፈንታ፡ አዳዲስ ዕድሎች እና ተግዳሮቶች

ሰብስክራይብ
የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ለአፍሪካ እና ለኢትዮጵያ የልማት ዕጣ ፈንታ፡ አዳዲስ ዕድሎች እና ተግዳሮቶች

አፍሪካ የኃይል እጥረት ቢኖርባትም፣ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ (በተለይ አነስተኛ ሞጁላር ሪአክተሮች - SMRs) ለኃይል፣ ለጤና እና ለግብርና ዘርፎች ትልቅ ዕድል እየፈጠረ ነው። ኢትዮጵያም ከሩሲያው ሮሳቶም ጋር በመተባበር ንጹህ እና ቋሚ የኃይል አቅርቦትን ለማረጋገጥና በምሥራቅ አፍሪካ የኃይል ማዕከል ለመሆን ወደ ኑክሌር ልማት እየገሰገሰች ይገኛል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0