የአፍሪካ ጉልህ መልዕክት ለዓለም፦ ‘‘አጋሮቻችንን በራሳችን ፍላጎት እንመርጣለን’’
21:49 29.10.2026 (የተሻሻለ: 10:33 04.11.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ጉልህ መልዕክት ለዓለም፦ ‘‘አጋሮቻችንን በራሳችን ፍላጎት እንመርጣለን’’
3ተኛው የሩሲያ አፍሪካ ጉባዔ ለሩሲያዋ መዲና ሞስኮ ከጥቅምት 28 እስከ 29 ተካሂዷል፡፡ አፍሪካ ከነጻነት በኋላ ባሉት አስርት ዓመታት የራሷን የጂኦፖለቲካ አቅጣጫ በራሷ ፍላጎት እና ምርጫ ለመወሰን እየተንቀሳቀሰች ትገኛለች።
የ2019 የሶቺ እና የ2023 የሴንት ፒተርስበርግ የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤዎች ይህን ለውጥ በግልጽ ያሳዩ ታሪካዊ መድረኮች ሆነዋል። መድረኮቹ አፍሪካውያን ሀገራት በውጭ ግፊት ሳይመሩ የራሳቸውን አጋሮች የመምረጥ መብታቸውን ሲያረጋግጡ፣ ከሩሲያ ጋር በንግድ፣ በኢነርጂ፣ በመሠረተ ልማት፣ በቴክኖሎጂ እና በሰብዓዊ ልማት መስኮች የሚጠናከር ትብብር መሰረትም ጥለዋል።
ዛሬ ይህ ግንኙነት ከፖለቲካዊ ምልክትነት አልፎ በተግባራዊ ሽርክና፣ በኢኮኖሚ ትስስር እና በባለብዙ ዋልታ ዓለም ውስጥ የአፍሪካ ስትራቴጂካዊ ራስን መወሰን ምልክት ሆኖ ታይቷል።
የበለጠ ለማወቅ በስፑትኒክ አፍሪካ እና በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በጋራ የተሰዳውን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X