https://amh.sputniknews.africa/20261029/5732001.html
ሩሲያ ለአፍሪካውያን ተማሪዎች በመንግሥት የሚደገፉ የትምህርት ዕድሎችን እንደምታስፋፋ ፑቲን ገለጹ
ሩሲያ ለአፍሪካውያን ተማሪዎች በመንግሥት የሚደገፉ የትምህርት ዕድሎችን እንደምታስፋፋ ፑቲን ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለአፍሪካውያን ተማሪዎች በመንግሥት የሚደገፉ የትምህርት ዕድሎችን እንደምታስፋፋ ፑቲን ገለጹ "ስለዚህም ይህ ሥራ ለእኛ አስፈላጊ ነው፤ እኛኑም ያስጠቅማል፡፡ ምክንያቱም በሩሲያ ትምህርት የተከታተሉ፣ በሩሲያ የሠሩ፣ እውቀትና ትምህርት የቀሰሙ... 29.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-29T21:06+0300
2026-10-29T21:06+0300
2026-10-29T21:22+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ 2026
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1d/5731848_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_4afa785af1cde05b794fff0356a8e56c.jpg
ሩሲያ ለአፍሪካውያን ተማሪዎች በመንግሥት የሚደገፉ የትምህርት ዕድሎችን እንደምታስፋፋ ፑቲን ገለጹ "ስለዚህም ይህ ሥራ ለእኛ አስፈላጊ ነው፤ እኛኑም ያስጠቅማል፡፡ ምክንያቱም በሩሲያ ትምህርት የተከታተሉ፣ በሩሲያ የሠሩ፣ እውቀትና ትምህርት የቀሰሙ ሰዎች፤ በኋላ ላይ ይህን እውቀታቸውን በገዛ ሀገራቸው ይጠቀሙበታል፤ ሁልጊዜም በሩሲያ ፌዴሬሽን ውስጥ ያሉ አጋሮቻቸውን ያስባሉ። ስለዚህም እነዚህ ሰዎች በእነዚያ ሀገራት ውስጥ የእኛ አጋሮች ናቸው" ሲሉ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ከሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ ለአፍሪካውያን ተማሪዎች በመንግሥት የሚደገፉ የትምህርት ዕድሎችን እንደምታስፋፋ ፑቲን ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለአፍሪካውያን ተማሪዎች በመንግሥት የሚደገፉ የትምህርት ዕድሎችን እንደምታስፋፋ ፑቲን ገለጹ
2026-10-29T21:06+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1d/5731848_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_bcb043935d6beb505223a85cc182ed84.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ለአፍሪካውያን ተማሪዎች በመንግሥት የሚደገፉ የትምህርት ዕድሎችን እንደምታስፋፋ ፑቲን ገለጹ
21:06 29.10.2026 (የተሻሻለ: 21:22 29.10.2026) ሩሲያ ለአፍሪካውያን ተማሪዎች በመንግሥት የሚደገፉ የትምህርት ዕድሎችን እንደምታስፋፋ ፑቲን ገለጹ "ስለዚህም ይህ ሥራ ለእኛ አስፈላጊ ነው፤ እኛኑም ያስጠቅማል፡፡ ምክንያቱም በሩሲያ ትምህርት የተከታተሉ፣ በሩሲያ የሠሩ፣ እውቀትና ትምህርት የቀሰሙ ሰዎች፤ በኋላ ላይ ይህን እውቀታቸውን በገዛ ሀገራቸው ይጠቀሙበታል፤ ሁልጊዜም በሩሲያ ፌዴሬሽን ውስጥ ያሉ አጋሮቻቸውን ያስባሉ። ስለዚህም እነዚህ ሰዎች በእነዚያ ሀገራት ውስጥ የእኛ አጋሮች ናቸው" ሲሉ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ከሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X