- Sputnik አፍሪካ, 1920
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ 2026
3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በኢኮኖሚያዊ እና ሰብዓዊ ትብብር ላይ በማተኮር ጥቅምት 18 እና 19 ቀን 2019 ዓ.ም. በሞስኮ ይካሄዳል። በመንግሥታት መካከል ስምምነቶችን መፈፀም እና የንግድ ውሎችን መፈረም የጉባኤው አጀንዳ ናቸው።

የሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ መግለጫ ፀድቋል - ፑቲን

ሰብስክራይብ
የሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ መግለጫ ፀድቋል - ፑቲን

ተሳታፊ ሀገራት ዓለም አቀፍ ሕግ በሚቀበላቸው መሠረታዊ መርሆች ላይ የተመሠረተ ፍትሐዊ እና ዲሞክራሲያዊ የሆነ የባለብዙ-ዋልታ ዓለም አቀፍ ሥርዓት ለመገንባት ያላቸውን ቁርጠኝነት ገልጸዋል ሲሉ የሩሲያው ፕሬዝዳንት በሞስኮ በተካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባን ተከተሎ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ገልፀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0