https://amh.sputniknews.africa/20261029/5714121.html
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ"መደመር" መጽሐፋቸውን የሩሲያኛ ዕትም ለፕሬዝዳንት ፑቲን በስጦታ አበረከቱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ"መደመር" መጽሐፋቸውን የሩሲያኛ ዕትም ለፕሬዝዳንት ፑቲን በስጦታ አበረከቱ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ"መደመር" መጽሐፋቸውን የሩሲያኛ ዕትም ለፕሬዝዳንት ፑቲን በስጦታ አበረከቱ ለውይይት፣ ለጋራ መግባባት እና ለሁለቱ ሀገራት ግንኙነት እድገት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳየውን የ"መደመር" መጽሐፋቸውን የሩሲያኛ ዕትም... 29.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-29T08:41+0300
2026-10-29T08:41+0300
2026-10-29T08:51+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ 2026
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1d/5713627_0:56:1080:664_1920x0_80_0_0_550e24730848d5306676fcc9eba0f14a.jpg
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ"መደመር" መጽሐፋቸውን የሩሲያኛ ዕትም ለፕሬዝዳንት ፑቲን በስጦታ አበረከቱ ለውይይት፣ ለጋራ መግባባት እና ለሁለቱ ሀገራት ግንኙነት እድገት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳየውን የ"መደመር" መጽሐፋቸውን የሩሲያኛ ዕትም ለፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ማበርከታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ሚዲያቸው ላይ ገልጸዋል። ዐቢይ የመደመር መጽሐፋቸውን ለፑቲን ያበረከቱት ከሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን ሁለቱ መሪዎች የሁለትዮሽ ውይይት ባደረጉበት ወቅት ነው፡፡ በውይይታቸው የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦▪ የኒውክሌር ኃይል ትብብር፣ ▪ በጤናና ንግድ ዘርፎች ያለ ግንኙነት፣ ▪ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ጉዳዮች ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1d/5713627_60:0:1020:720_1920x0_80_0_0_ad764c0fd8c97ebfe0e0f19ade60e85a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ"መደመር" መጽሐፋቸውን የሩሲያኛ ዕትም ለፕሬዝዳንት ፑቲን በስጦታ አበረከቱ
08:41 29.10.2026 (የተሻሻለ: 08:51 29.10.2026) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ"መደመር" መጽሐፋቸውን የሩሲያኛ ዕትም ለፕሬዝዳንት ፑቲን በስጦታ አበረከቱ ለውይይት፣ ለጋራ መግባባት እና ለሁለቱ ሀገራት ግንኙነት እድገት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳየውን የ"መደመር" መጽሐፋቸውን
የሩሲያኛ ዕትም ለፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ማበርከታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ሚዲያቸው ላይ ገልጸዋል።
ዐቢይ የመደመር መጽሐፋቸውን ለፑቲን ያበረከቱት ከሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን ሁለቱ መሪዎች የሁለትዮሽ
ውይይት ባደረጉበት ወቅት ነው፡፡
በውይይታቸው የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦▪ የኒውክሌር ኃይል ትብብር፣
▪ በጤናና ንግድ ዘርፎች ያለ ግንኙነት፣
▪ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ጉዳዮች
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X 
