- Sputnik አፍሪካ, 1920
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ 2026
3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በኢኮኖሚያዊ እና ሰብዓዊ ትብብር ላይ በማተኮር ጥቅምት 18 እና 19 ቀን 2019 ዓ.ም. በሞስኮ ይካሄዳል። በመንግሥታት መካከል ስምምነቶችን መፈፀም እና የንግድ ውሎችን መፈረም የጉባኤው አጀንዳ ናቸው።

ፑቲን ከዐቢይ አሕመድ ጋር መከሩ – ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር ያላት ግንኙነት በመጠናከሩ የሁለትዮሽ ንግድ በሁለት እጥፍ አድጓል

ሰብስክራይብ
ፑቲን ከዐቢይ አሕመድ ጋር መከሩ – ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር ያላት ግንኙነት በመጠናከሩ የሁለትዮሽ ንግድ በሁለት እጥፍ አድጓል

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ውይይት አድርገዋል፤ ውይይታቸው የሁለትዮሽ ትብብር የላቀ እድገት የጎላበት ነበር።


“ሩሲያ እና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ በጋራ ይቆማሉ፤ በተበበሩት መንግሥታት፣ በብሪክስ እና በተለያዩ ሌሎች መድረኮች ላይ ጠንካራ ውይይት መሥርተናል” ሲሉ ፑቲን ገልጸዋል።


በተጨማሪም ፑቲን ኢትዮጵያ፣ የ2027ቱን የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ (ኮፕ32) ጉባኤ በአዲስ አበባ ማስተናገዷን በደስታ ተቀብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0