- Sputnik አፍሪካ, 1920
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ 2026
3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በኢኮኖሚያዊ እና ሰብዓዊ ትብብር ላይ በማተኮር ጥቅምት 18 እና 19 ቀን 2019 ዓ.ም. በሞስኮ ይካሄዳል። በመንግሥታት መካከል ስምምነቶችን መፈፀም እና የንግድ ውሎችን መፈረም የጉባኤው አጀንዳ ናቸው።

በሩሲያ እና አፍሪካ መካከል ለረጅም ዘመናት የቆየ መተማመን አለ - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ

ሰብስክራይብ
በሩሲያ እና አፍሪካ መካከል ለረጅም ዘመናት የቆየ መተማመን አለ - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ

ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት ከቅኝ አገዛዝ ቀንበር እንዲላቀቁ እና ነጻነታቸውን እንዲያውጁ ድጋፍ በማድረግ ከአኅጉሪቱ ሀገራት ጋር ቀድሞውኑ ጥሩ ግንኙነት መፍጠሯን የሚናገሩት የምጣኔ ሀብት ባለሙያ እና የሕዝብ ፖሊሲ ተንታኙ ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) ናቸው።


"እንዲህ ዓይነት መተማመን አብሮ ለመሥራት እጅግ አስፈላጊ ነው" ሲሉም በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዙሪያ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።


ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0