https://amh.sputniknews.africa/20261028/5773506.html
የጋራ ምርት እና ልማት፦ የአፍሪካ እና የራሲያ የትብብር ምዕራፍ
የጋራ ምርት እና ልማት፦ የአፍሪካ እና የራሲያ የትብብር ምዕራፍ
Sputnik አፍሪካ
ለአፍሪካ ለዘላለም በዕርዳታ ላይ ብቻ ጥገኛ መሆን ብልህነትም ሆነ ተቀባይነት ያለው አካሄድ አይደለም። በምትኩ በጋራ ልማት፣ በጋራ ኢንቨስትመንት እና የሁለቱም አገራት ተጠቃሚነትን በሚያረጋግጥ አሸናፊ-አሸናፊ (win-win) ሁኔታ ላይ መመሥረት... 28.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-28T16:32+0300
2026-10-28T16:32+0300
2026-11-02T16:32+0300
continental drift
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/02/5773065_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_59b00ce4cc43a9296c9b4993eab618e3.png
የጋራ ምርት እና ልማት፦ የአፍሪካ እና የራሲያ የትብብር ምዕራፍ
Sputnik አፍሪካ
ለአፍሪካ ለዘላለም በዕርዳታ ላይ ብቻ ጥገኛ መሆን ብልህነትም ሆነ ተቀባይነት ያለው አካሄድ አይደለም። በምትኩ በጋራ ልማት፣ በጋራ ኢንቨስትመንት እና የሁለቱም አገራት ተጠቃሚነትን በሚያረጋግጥ አሸናፊ-አሸናፊ (win-win) ሁኔታ ላይ መመሥረት ይገባል። ራሽያ ከዕርዳታ ወደ ምርት የምታደርገው ሽግግር አዕምሯቸው ክፍት ለሆኑ ኢኮኖሚስቶች፣ ታሪክ ተመራማሪዎች፣ ፖለቲከኞች እና ዲፕሎማቶች ተቀባይነት ያለው አካሄድ መሆኑን ባለሙያዎች ይስማማሉ። በመሆኑም በዕርዳታ ላይ ብቻ ከመጠመድ ይልቅ አብሮ በማልማት፣ በጋራ ምርት እና መሰል ስልቶች ላይ ማተኮር ያስፈልጋል።
«...ለአፍሪካ ለዘላለም በዕርዳታ ላይ ጥገኛ መሆን ጥበብም ሆነ ተቀባይነት ያለው አይደለም። ይልቅስ፣ መስጠትና መቀበል፣ የጋራ ልማት ወይም የጋራ ኢንቨስትመንት ሁለቱም አገራት ተጠቃሚ የሚሆኑበትን አሸናፊ-አሸናፊ ሁኔታ ይፈጥራሉ። ስለዚህ የራሽያ ከዕርዳታ ወደ ምርት መሸጋገር ለአስተዋይ ኢኮኖሚስቶች፣ ለታሪክ ተመራማሪዎች፣ ለፖለቲከኞች እና ለዲፕሎማቶች ተቀባይነት ያለው ነው። በዕርዳታ ላይ ብቻ ጥገኛ ከመሆን ይልቅ በጋራ ልማት፣ በጋራ ምርት እና በመሳሰሉት ላይ ማተኮር ይገባል።» ሲሉ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር እና ተመራማሪ ዱጋሳ ሙሉጌታ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የ«ኮንቲነንታል ድሪፍት» ዝግጅታችን፣ የአፍሪካ እና የራሽያ አጋርነት ከዕርዳታ ወደ ምርት እና የጋራ ልማት ስለሚሸጋገርበት ሁኔታ፣ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የኢንዱስትሪ ልማት አቅጣጫዎች በሁለት አቅጣጫዎች እንፈትሻለን። ለዚህም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር እና ተመራማሪ ዱጋሳ ሙሉጌታ (ዶ/ር ) ጋር ቆይታ አድርገናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፦
ለአፍሪካ ለዘላለም በዕርዳታ ላይ ብቻ ጥገኛ መሆን ብልህነትም ሆነ ተቀባይነት ያለው አካሄድ አይደለም። በምትኩ በጋራ ልማት፣ በጋራ ኢንቨስትመንት እና የሁለቱም አገራት ተጠቃሚነትን በሚያረጋግጥ አሸናፊ-አሸናፊ (win-win) ሁኔታ ላይ መመሥረት ይገባል። ራሽያ ከዕርዳታ ወደ ምርት የምታደርገው ሽግግር አዕምሯቸው ክፍት ለሆኑ ኢኮኖሚስቶች፣ ታሪክ ተመራማሪዎች፣ ፖለቲከኞች እና ዲፕሎማቶች ተቀባይነት ያለው አካሄድ መሆኑን ባለሙያዎች ይስማማሉ። በመሆኑም በዕርዳታ ላይ ብቻ ከመጠመድ ይልቅ አብሮ በማልማት፣ በጋራ ምርት እና መሰል ስልቶች ላይ ማተኮር ያስፈልጋል።በዛሬው የ«ኮንቲነንታል ድሪፍት» ዝግጅታችን፣ የአፍሪካ እና የራሽያ አጋርነት ከዕርዳታ ወደ ምርት እና የጋራ ልማት ስለሚሸጋገርበት ሁኔታ፣ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የኢንዱስትሪ ልማት አቅጣጫዎች በሁለት አቅጣጫዎች እንፈትሻለን። ለዚህም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር እና ተመራማሪ ዱጋሳ ሙሉጌታ (ዶ/ር ) ጋር ቆይታ አድርገናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፦ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/02/5773065_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_0699fec67e5a04cbd045978266727163.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
የጋራ ምርት እና ልማት፦ የአፍሪካ እና የራሲያ የትብብር ምዕራፍ
16:32 28.10.2026 (የተሻሻለ: 16:32 02.11.2026) ለአፍሪካ ለዘላለም በዕርዳታ ላይ ብቻ ጥገኛ መሆን ብልህነትም ሆነ ተቀባይነት ያለው አካሄድ አይደለም። በምትኩ በጋራ ልማት፣ በጋራ ኢንቨስትመንት እና የሁለቱም አገራት ተጠቃሚነትን በሚያረጋግጥ አሸናፊ-አሸናፊ (win-win) ሁኔታ ላይ መመሥረት ይገባል። ራሽያ ከዕርዳታ ወደ ምርት የምታደርገው ሽግግር አዕምሯቸው ክፍት ለሆኑ ኢኮኖሚስቶች፣ ታሪክ ተመራማሪዎች፣ ፖለቲከኞች እና ዲፕሎማቶች ተቀባይነት ያለው አካሄድ መሆኑን ባለሙያዎች ይስማማሉ። በመሆኑም በዕርዳታ ላይ ብቻ ከመጠመድ ይልቅ አብሮ በማልማት፣ በጋራ ምርት እና መሰል ስልቶች ላይ ማተኮር ያስፈልጋል።
«...ለአፍሪካ ለዘላለም በዕርዳታ ላይ ጥገኛ መሆን ጥበብም ሆነ ተቀባይነት ያለው አይደለም። ይልቅስ፣ መስጠትና መቀበል፣ የጋራ ልማት ወይም የጋራ ኢንቨስትመንት ሁለቱም አገራት ተጠቃሚ የሚሆኑበትን አሸናፊ-አሸናፊ ሁኔታ ይፈጥራሉ። ስለዚህ የራሽያ ከዕርዳታ ወደ ምርት መሸጋገር ለአስተዋይ ኢኮኖሚስቶች፣ ለታሪክ ተመራማሪዎች፣ ለፖለቲከኞች እና ለዲፕሎማቶች ተቀባይነት ያለው ነው። በዕርዳታ ላይ ብቻ ጥገኛ ከመሆን ይልቅ በጋራ ልማት፣ በጋራ ምርት እና በመሳሰሉት ላይ ማተኮር ይገባል።» ሲሉ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር እና ተመራማሪ ዱጋሳ ሙሉጌታ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የ«ኮንቲነንታል ድሪፍት» ዝግጅታችን፣ የአፍሪካ እና የራሽያ አጋርነት ከዕርዳታ ወደ ምርት እና የጋራ ልማት ስለሚሸጋገርበት ሁኔታ፣ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የኢንዱስትሪ ልማት አቅጣጫዎች በሁለት አቅጣጫዎች እንፈትሻለን። ለዚህም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር እና ተመራማሪ
ዱጋሳ ሙሉጌታ (ዶ/ር ) ጋር ቆይታ አድርገናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፦
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ
Apple Podcasts –
Deezer –
Afripods –
Spotify –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox