https://amh.sputniknews.africa/20261028/5765148.html
በአፍሪካ እየጨመረ የመጣው የቆዳ ማንጣት አዝማሚያ ውስጠ-ዕይታ
በአፍሪካ እየጨመረ የመጣው የቆዳ ማንጣት አዝማሚያ ውስጠ-ዕይታ
Sputnik አፍሪካ
በጥናቶች እንደተረጋገጠው የቆዳ ማንጫ ክሬሞችን ከሚጠቀሙ ሰዎች መካከል እስከ 75 በመቶ የሚሆኑት በቆዳቸው ላይ የተለያዩ ጎጂ ለውጦች እና ጉዳቶች አስተናግደዋል። 28.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-28T07:30+0300
2026-10-28T07:30+0300
2026-11-02T10:43+0300
drum of changes
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/02/5767009_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_97c6c87c00100a6e69cb16f6444118bc.png
በአፍሪካ እየጨመረ የመጣው የቆዳ ማንጣት አዝማሚያ ውስጠ-ዕይታ
Sputnik አፍሪካ
በአፍሪካ እየጨመረ የመጣው የቆዳ ማንጣት አዝማሚያ ውስጠ-ዕይታ
በጥናቶች እንደተረጋገጠው የቆዳ ማንጫ ክሬሞችን ከሚጠቀሙ ሰዎች መካከል እስከ 75 በመቶ የሚሆኑት በቆዳቸው ላይ የተለያዩ ጎጂ ለውጦች እና ጉዳቶች አስተናግደዋል።በአህጉረ አፍሪካ ያሉ በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች በቆዳ ማንጣት ወይም የማቅላት ልማድ እንዲጠመዱ ምን ገፋፋቸው? ይህ ልማድ ምን አይነት ማህበራዊ እና የጤና ጉዳቶችን ያስከትላል? ባዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዘግጅታችን ታዲያ በአለርት ሆስፒታል የቆዳና አባላዘር ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ረድት ፕሮፌሰር ከሆኑት ዶክተር አኒሳ በፈቃዱ ጋር በምናደርገው ቆይታ ይህንን ሁኔታ እንዳስሳለን። 🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/02/5767009_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_87a1f383bdba1fa6aa45d39a000885df.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
በአፍሪካ እየጨመረ የመጣው የቆዳ ማንጣት አዝማሚያ ውስጠ-ዕይታ
07:30 28.10.2026 (የተሻሻለ: 10:43 02.11.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
በጥናቶች እንደተረጋገጠው የቆዳ ማንጫ ክሬሞችን ከሚጠቀሙ ሰዎች መካከል እስከ 75 በመቶ የሚሆኑት በቆዳቸው ላይ የተለያዩ ጎጂ ለውጦች እና ጉዳቶች አስተናግደዋል።
[…] 80 በመቶ ማለት ቀላል ቁጥር አይደለም፤ በቆዳ ሕክምናም ከቆዳ ማጥራት ጋር የተያያዙ ከባድ ችግሮች እያጋጠሙን ይገኛሉ። በዚሁ ልማድ ሴቶች ብቻ ሳይወሰኑ፣ አንዴ ከጀመሩ በኋላ ከሴቶች ባልተናነሰ ሁኔታ የሚጠቀሙ ወንዶችም በብዛት አሉ” ሲሉ
ዶ/ር አኒሳ በፈቃዱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ።
በአህጉረ አፍሪካ ያሉ በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች በቆዳ ማንጣት ወይም የማቅላት ልማድ እንዲጠመዱ ምን ገፋፋቸው? ይህ ልማድ ምን አይነት ማህበራዊ እና የጤና ጉዳቶችን ያስከትላል? ባዛሬው የ
ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዘግጅታችን ታዲያ
በአለርት ሆስፒታል የቆዳና አባላዘር ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ረድት ፕሮፌሰር ከሆኑት ዶክተር አኒሳ በፈቃዱ ጋር በምናደርገው ቆይታ ይህንን ሁኔታ እንዳስሳለን።
🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox