- Sputnik አፍሪካ, 1920
The African Heights show
ወቅታዊ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች፣ አዳዲስ መረጃዎች እና በደቡባዊው ዓለም ሀገራት መካከል ጠንካራ ትስስር የሚፈጥሩ አበይት ክስተቶች የሚዳሰሱበት ፕሮግራም።

የሩሲያ-አፍሪካ ጉባዔ፦ የባለብዙ ወገን የዓለም ስርዓትን እንዴት እየቀረጸ ነው ?

 የሩሲያ-አፍሪካ ጉባዔ፦የባለብዙ ወገን ስርዓት እንዴት እየቀረጸ ነው​ ‌?
ሰብስክራይብ
''የባለብዙ ወገን ስርዓት እያንሰራራ ከመምጣቱ በፊት አፍሪካ በከፍተኛ ተፅዕኖ፣ የአንድ ወገን ኢኮኖሚያዊ ሆነ ዲፕሎማሲያዊ የበላይነት የሚያንባርቅ እንዲሁም የአፍሪካን ዕድገትና ብሔራዊ ፍላጎት በእጅጉ የሚጎዳ ወይም ጥገኝነትን ከፍ የሚያደርግ ዕይታ እንደነበር ይታወቃል'' -ሲሉ በዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና የዓለም አቀፍ ጥናት ክፍል የፖሊሲ ጉዳዮች ተመራማሪው አበራ ሄብሶ ለአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም ተናግረዋል።
በ3ኛው የሩሲያ አፍሪካ ጉባኤ ጋር በተገናኘ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮ፣ ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር በማጠናከር ዙሪያ ያላትን አቋምና ራዕይ በግልፅ አቅርበዋል።
በዚህም የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራማችን፣ የጉባኤውን ቁልፍ መልዕክቶች፣ የጂኦፖለቲካ ተፅዕኖዎችንና ለአፍሪካ የወደፊት ዕድሎች የሚኖራቸውን ትርጉም እንዳስሳለን።

በዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና የዓለም አቀፍ ጥናት ክፍል የፖሊሲ ጉዳዮች ተመራማሪው አበራ ሄብሶ ደግሞ ሙያዊ ዕይታቸውን አካፍለውናል። በተጨማሪም የዳሰሳችን አካል በሆነው የተባበበሩት መንግሰታት ድርጅት ማሻሻያዎች ዙሪያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ ትዛዙ መሃመድ ሀሳቡን አጋርቶናል።

ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0