የሱዳን ቀይ ባሕር ግዛት እና የሩሲያው ሴንት ፒተርስበርግ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ትብብር ዙሪያ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
21:28 28.10.2026 (የተሻሻለ: 21:44 28.10.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የሱዳን ቀይ ባሕር ግዛት እና የሩሲያው ሴንት ፒተርስበርግ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ትብብር ዙሪያ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
በሩሲያ የሱዳን አምባሳደር ሞሐመድ አልጋዛሊ ኢ. ሲራጅ የመግባቢያ ስምምነቱን በሞስኮ ከተካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን ተፈራርመዋል።
የትብብሩ ዋና ዋና መስኮች፦
ትምህርት እና ሳይንስ፦ የጋራ የትምህርት ፕሮግራሞች፣ ሳይንሳዊ ምርምር እና የባሕል ልውውጥ፣
ቋንቋ እና ቴክኖሎጂ፦ በሱዳን የሩሲያ ቋንቋ ትምህርትን ማሳደግ እና በዲጂታል ትምህርት ዘርፍ መተባበር፣
የአካዳሚክ ልውውጥ፦ የተማሪዎች እና ተመራማሪዎች ልውውጥ፣ ለሱዳን ተማሪዎች ድጋፍ እና የጋራ የምርምር ማዕከላት፣
ስምምነቱ ጥቅምት 13 በሴንት ፒተርስበርግ እና ፖርት ሱዳን ከተሞች መካከል ከተፈረመው የእህትማማችነት ስምምነት የተገኘ ቀጥተኛ ውጤት ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

1/3
© telegram sputnik_ethiopia

2/3
© telegram sputnik_ethiopia

3/3
© telegram sputnik_ethiopia
1/3
© telegram sputnik_ethiopia
2/3
© telegram sputnik_ethiopia
3/3
© telegram sputnik_ethiopia

