- Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.11.2026
የጋራ መርሃግብር

መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በመተባበር በ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዙሪያ ያተኮረ ልዩ የጋራ ፕሮግራም አዘጋጀ

ሰብስክራይብ
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በመተባበር በ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዙሪያ ያተኮረ ልዩ የጋራ ፕሮግራም አዘጋጀ

ፕሮግራሙ ጥቅምት 18 እና 19 በሞስኮ ስለሚካሄደው ጉባኤ ዋና ዋና ትኩረቶች እና ስለቀደሙት ጉባኤዎች አንድምታ በስፋት ዳስሷል፡፡ በዓለም አቀፍ መድረክ እየጎለበተ ስለመጣው የኢትዮጵያ ሚናም በሰፊው ተንትኗል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0