የሳኅል ጥምረት አባል ሀገራት የፈረንሳይ "መገናኛ ብዙኃን ከጋዜጠኝነት ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደሌላቸው" ተገንዝበዋል - የቡርኪና ፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

የሳኅል ጥምረት አባል ሀገራት የፈረንሳይ "መገናኛ ብዙኃን ከጋዜጠኝነት ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደሌላቸው" ተገንዝበዋል - የቡርኪና ፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር

የመረጃ ሉዓላዊነት ሌሎች የፈበረኳቸውን ትርክቶች ባለመቀበል ይገለጻል ሲሉ ሪምታልባ ዣን ኢማኑኤል ኡኤድራኦጎ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

 

"በሀገሮቻችን ውስጥ ተሰሚ የነበሩት የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን ነበሩ። አሁን የኮንፌዴሬሽኑ መገናኛ ብዙኃን መምጣታቸው የራሳችንን ትርክት በራሳችን የመምራት ፍላጎታችንን የሚያንጸባርቅ ነው።"

እንደ "ታፉክ ቲቪ"፣ "ዳንዴ ሊፕታኮ" እና "ቲቪ ኤኢስ" ያሉ የኮንፌዴሬሽኑ መገናኛ ብዙኃን፤ የአካባቢው ሕዝቦች "የራሳቸውን ትርክት ለመቆጣጠር" እየረዱ እንደሚገኙ አክለው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0