https://amh.sputniknews.africa/20261026/5747906.html
ሀገር በቀል የምክክር ሂደቶች፣ የሰላም ማስከበር ስራዎች የፋይናንስ ሉዓላዊነት እና የግጭት ቅድመ-መከላከል ዲፕሎማሲ
ሀገር በቀል የምክክር ሂደቶች፣ የሰላም ማስከበር ስራዎች የፋይናንስ ሉዓላዊነት እና የግጭት ቅድመ-መከላከል ዲፕሎማሲ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ስኬቶች ለአህጉራዊ ቅድመ-መከላከል ዲፕሎማሲ ያላቸው ሚና፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ውሳኔ 2719 እና የአፍሪካ የሰላም ፈንድ ፋይናንስ... 26.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-26T22:39+0300
2026-10-26T22:39+0300
2026-10-31T13:40+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1f/5747748_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_cb980b4d1233cb7272ef086b46eff6e6.png
ሀገር በቀል የምክክር ሂደቶች፣ የሰላም ማስከበር ስራዎች የፋይናንስ ሉዓላዊነት እና የግጭት ቅድመ-መከላከል ዲፕሎማሲ
Sputnik አፍሪካ
ሀገር በቀል የምክክር ሂደቶች፣ የሰላም ማስከበር ስራዎች የፋይናንስ ሉዓላዊነት እና የግጭት ቅድመ-መከላከል ዲፕሎማሲ
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ስኬቶች ለአህጉራዊ ቅድመ-መከላከል ዲፕሎማሲ ያላቸው ሚና፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ውሳኔ 2719 እና የአፍሪካ የሰላም ፈንድ ፋይናንስ ሉዓላዊነት፣ ከወታደራዊ ምላሾች ይልቅ ባህላዊ የሽምግልናና የዕርቀ ሰላም ስልቶችን ተቋማዊ የማድረግ አስፈላጊነት እንዲሁም አህጉሪቱን በቀይ ባህርና በባቢል መንደብ አካባቢ ከሚፈጠሩ የጂኦፖለቲካ ጫናዎች ለመጠበቅ ጠንካራ ማህበራዊ ውል በመገንባት ላይ ከፖለቲካ እና አስተዳደር ምሁሩ ጂሬኛ ታደሰ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer– Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1f/5747748_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_e6225a6488eccd8c02d2dd02c9fe27a6.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
ሀገር በቀል የምክክር ሂደቶች፣ የሰላም ማስከበር ስራዎች የፋይናንስ ሉዓላዊነት እና የግጭት ቅድመ-መከላከል ዲፕሎማሲ
22:39 26.10.2026 (የተሻሻለ: 13:40 31.10.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
አፍሪካ ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥ ያልቻለችበት ዋናው ምክንያት ከውጭ ፋይናንስ ጥገኝነት ጋር የተያያዘ ነው። የምዕራባውያን የገንዘብ ድጋፍ የራሳቸውን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ የሚሰጥ በመሆኑ፣ አህጉሪቱ የራሷን የሰላም ፈንድ በራሷ አቅም ማጠናከር እና ሀገር በቀል የምክክርና የሽምግልና ሂደቶችን ተቋማዊ ማድረግ ይኖርባታል። ኢትዮጵያ ያካሄደችው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ለጠቅላላው አህጉር አርአያና የቅድመ-መከላከል ዲፕሎማሲ መሠረት ነው፤'' ሲሉ የፖለቲካ እና አስተዳደር ምሁሩ ጂሬኛ ታደሰ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ስኬቶች ለአህጉራዊ ቅድመ-መከላከል ዲፕሎማሲ ያላቸው ሚና፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ውሳኔ 2719 እና የአፍሪካ የሰላም ፈንድ ፋይናንስ ሉዓላዊነት፣ ከወታደራዊ ምላሾች ይልቅ ባህላዊ የሽምግልናና የዕርቀ ሰላም ስልቶችን ተቋማዊ የማድረግ አስፈላጊነት እንዲሁም አህጉሪቱን በቀይ ባህርና በባቢል መንደብ አካባቢ ከሚፈጠሩ የጂኦፖለቲካ ጫናዎች ለመጠበቅ ጠንካራ ማህበራዊ ውል በመገንባት ላይ
ከፖለቲካ እና አስተዳደር ምሁሩ ጂሬኛ ታደሰ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer–
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox