https://amh.sputniknews.africa/20261022/5644047.html
ስፑትኒክ በታንዛኒያና ደቡብ አፍሪካ፡- የአፍሪካ ድምፅ በባለብዙ ዋልታ ዓለም
ስፑትኒክ በታንዛኒያና ደቡብ አፍሪካ፡- የአፍሪካ ድምፅ በባለብዙ ዋልታ ዓለም
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የስፑትኒክ አፍሪካን በታንዛኒያ (ዳሬሰላም) እና በደቡብ አፍሪካ (ጆሃንስበርግ) አዳዲስ ማዕከላት መከፈት ተከትሎ፣ የምዕራባውያንን የሚዲያ ሞኖፖሊ የመስበርና የመረጃ ነፃነትን የማረጋገጥ፣ በሀገር በቀል... 22.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-22T17:00+0300
2026-10-22T17:00+0300
2026-10-22T19:44+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/16/5643888_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_60ecf785b38f822be1c253b3cb51dd2e.png
ስፑትኒክ ወደ ታንዛኒያና ደቡብ አፍሪካ፡- የአፍሪካ ድምፅ በባለብዙ ዋልታ ዓለም
Sputnik አፍሪካ
"አፍሪካ ለዘመናት በምዕራባውያን ተቋማት የተጫነባትን የተዛባና ችግር ተኮር ትረካ ሙሉ በሙሉ ለመስበር የራሷን የመረጃ ሉዓላዊነት በፅናት መገንባት አለባት፤" ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ቤት መምህር ዶ/ር አብዲሳ ዘርአይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የስፑትኒክ አፍሪካን በታንዛኒያ (ዳሬሰላም) እና በደቡብ አፍሪካ (ጆሃንስበርግ) አዳዲስ ማዕከላት መከፈት ተከትሎ፣ የምዕራባውያንን የሚዲያ ሞኖፖሊ የመስበርና የመረጃ ነፃነትን የማረጋገጥ፣ በሀገር በቀል ቋንቋዎች የገጠሩንና የሰራተኛውን ህዝብ ድምጽ የማሰማት፣ የሚዲያ አውታሮችን ከብሪክስ+ ሁለገብ የኢኮኖሚና የዲፕሎማሲ ትስስር ጋር የማቀናጀት፣ እንዲሁም በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የታገዘ የዲጂታል ጋዜጠኝነት አቅም ግንባታን በጥልቀት ተንትነናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የስፑትኒክ አፍሪካን በታንዛኒያ (ዳሬሰላም) እና በደቡብ አፍሪካ (ጆሃንስበርግ) አዳዲስ ማዕከላት መከፈት ተከትሎ፣ የምዕራባውያንን የሚዲያ ሞኖፖሊ የመስበርና የመረጃ ነፃነትን የማረጋገጥ፣ በሀገር በቀል ቋንቋዎች የገጠሩንና የሰራተኛውን ህዝብ ድምጽ የማሰማት፣ የሚዲያ አውታሮችን ከብሪክስ+ ሁለገብ የኢኮኖሚና የዲፕሎማሲ ትስስር ጋር የማቀናጀት፣ እንዲሁም በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የታገዘ የዲጂታል ጋዜጠኝነት አቅም ግንባታን በጥልቀት ተንትነናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/16/5643888_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_f85a3f67bcd34b52285964d39a76f4c7.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
ስፑትኒክ በታንዛኒያና ደቡብ አፍሪካ፡- የአፍሪካ ድምፅ በባለብዙ ዋልታ ዓለም
17:00 22.10.2026 (የተሻሻለ: 19:44 22.10.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
"አፍሪካ ለዘመናት በምዕራባውያን ተቋማት የተጫነባትን የተዛባና ችግር ተኮር ትረካ ሙሉ በሙሉ ለመስበር የራሷን የመረጃ ሉዓላዊነት በፅናት መገንባት አለባት፤" ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ቤት መምህር አብዲሳ ዘርአይ(ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የስፑትኒክ አፍሪካን በታንዛኒያ (ዳሬሰላም) እና በደቡብ አፍሪካ (ጆሃንስበርግ) አዳዲስ ማዕከላት መከፈት ተከትሎ፣ የምዕራባውያንን የሚዲያ ሞኖፖሊ የመስበርና የመረጃ ነፃነትን የማረጋገጥ፣ በሀገር በቀል ቋንቋዎች የገጠሩንና የሰራተኛውን ህዝብ ድምጽ የማሰማት፣ የሚዲያ አውታሮችን ከብሪክስ+ ሁለገብ የኢኮኖሚና የዲፕሎማሲ ትስስር ጋር የማቀናጀት፣ እንዲሁም በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የታገዘ የዲጂታል ጋዜጠኝነት አቅም ግንባታን በጥልቀት ተንትነናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox