https://amh.sputniknews.africa/20261021/5641395.html
የስፑትኒክ አፍሪካ ሚዲያ መስፋፋት፣ የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ስርጭት እና የብሪክስ ስትራቴጂካዊ ምህዳር

Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የስፑትኒክ አፍሪካን በታንዛኒያ እና በደቡብ አፍሪካ የማስፋፋት እንቅስቃሴ ተከትሎ፣ የቋንቋ ሉዓላዊነትን የማረጋገጥ፣ በምዕራባውያን የሚደረገውን የተዛባ የማክሸፍ፣ የሀገር ውስጥ ጋዜጠኞችን አቅም... 21.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-21T16:43+0300
2026-10-21T16:43+0300
2026-10-22T16:43+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/16/5641236_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_4aa64739051b2f010017dc2f7f9b4e95.png
የስፑትኒክ አፍሪካ ሚዲያ መስፋፋት፣ የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ስርጭት እና የብሪክስ ስትራቴጂካዊ ምህዳር
Sputnik አፍሪካ
"በምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በኩል ስለ አፍሪካ የሚሰራጩ የተዛቡ ትርክቶችን ለማረም በአህጉሪቱ ሀገር በቀል ቋንቋዎች መረጃዎችን ማድረስ ወሳኝ ነው። ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን አጋርነቶች ሲመሰረቱ የኤዲቶሪያል ነፃነትን በጥብቅ ማስጠበቅ፣ የሰው ሰራሽ አስተውሎት እና ሌሎች የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በጥንቃቄና በተገቢ መጠቀም እንዲሁም የባህልና የኢኮኖሚ ትስስርን ማጠናከር ይገባል፤" ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ቤት መምህር ረዳት ፕሮፌሰር መኩሪያ መካሻ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የስፑትኒክ አፍሪካን በታንዛኒያ እና በደቡብ አፍሪካ የማስፋፋት እንቅስቃሴ ተከትሎ፣ የቋንቋ ሉዓላዊነትን የማረጋገጥ፣ በምዕራባውያን የሚደረገውን የተዛባ የማክሸፍ፣ የሀገር ውስጥ ጋዜጠኞችን አቅም የመገንባት እንዲሁም ሚዲያን ከብሪክስ ሁለገብ የህዝብ ለህዝብ ዲፕሎማሲ ጋር የማስተሳሰር ውጥኖችን በጥልቀት ተመልከተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የስፑትኒክ አፍሪካን በታንዛኒያ እና በደቡብ አፍሪካ የማስፋፋት እንቅስቃሴ ተከትሎ፣ የቋንቋ ሉዓላዊነትን የማረጋገጥ፣ በምዕራባውያን የሚደረገውን የተዛባ የማክሸፍ፣ የሀገር ውስጥ ጋዜጠኞችን አቅም የመገንባት እንዲሁም ሚዲያን ከብሪክስ ሁለገብ የህዝብ ለህዝብ ዲፕሎማሲ ጋር የማስተሳሰር ውጥኖችን በጥልቀት ተመልከተናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg

ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/16/5641236_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_5d365345afb04293be98bdc5920f63a0.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የስፑትኒክ አፍሪካ ሚዲያ መስፋፋት፣ የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ስርጭት እና የብሪክስ ስትራቴጂካዊ ምህዳር
16:43 21.10.2026 (የተሻሻለ: 16:43 22.10.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
"በምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በኩል ስለ አፍሪካ የሚሰራጩ የተዛቡ ትርክቶችን ለማረም በአህጉሪቱ ሀገር በቀል ቋንቋዎች መረጃዎችን ማድረስ ወሳኝ ነው። ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን አጋርነቶች ሲመሰረቱ የኤዲቶሪያል ነፃነትን በጥብቅ ማስጠበቅ፣ የሰው ሰራሽ አስተውሎት እና ሌሎች የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በጥንቃቄና በተገቢ መጠቀም እንዲሁም የባህልና የኢኮኖሚ ትስስርን ማጠናከር ይገባል፤" ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ቤት መምህር ረዳት ፕሮፌሰር መኩሪያ መካሻ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የስፑትኒክ አፍሪካን በታንዛኒያ እና በደቡብ አፍሪካ የማስፋፋት እንቅስቃሴ ተከትሎ፣ የቋንቋ ሉዓላዊነትን የማረጋገጥ፣ በምዕራባውያን የሚደረገውን የተዛባ የማክሸፍ፣ የሀገር ውስጥ ጋዜጠኞችን አቅም የመገንባት እንዲሁም ሚዲያን ከብሪክስ ሁለገብ የህዝብ ለህዝብ ዲፕሎማሲ ጋር የማስተሳሰር ውጥኖችን በጥልቀት ተመልከተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox