https://amh.sputniknews.africa/20261020/5624631.html
የሩሲያ-አፍሪካ 3ኛ ጉባኤ፣ የብሪክስ ምህዳር እና የፋይናንስ ሉዓላዊነት
የሩሲያ-አፍሪካ 3ኛ ጉባኤ፣ የብሪክስ ምህዳር እና የፋይናንስ ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በቅርቡ በሚካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዙሪያ ትኩረት በማድረግ፣ የመንግስታት ስምምነቶችን ወደ ተጨባጭ የቢዝነስና የኢንቨስትመንት አጋርነት የማሸጋገር፣ የኒውክለር፣ የባቡርና የሳይበር ቴክኖሎጂ... 20.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-20T11:19+0300
2026-10-20T11:19+0300
2026-10-21T11:19+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/15/5623391_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_4cf760753c797738db7d6027abda0926.png
የሩሲያ-አፍሪካ 3ኛ ጉባኤ፣ የብሪክስ ምህዳር እና የፋይናንስ ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
"የቀደመውን የአበዳሪና ተበዳሪ ባህላዊ አሰራር በመቀየር በእኩልነትና በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ አጋርነት መፍጠር ይገባል። የዶላር የበላይነት የሚያስከትለውን የኢኮኖሚ ጫና ለመቀነስ በሀገር ውስጥ ገንዘቦች መገበያየት፣ የቴክኖሎጂ ዝውውርን የሚያስገድዱ የጋራ ማህበራት (Joint Ventures) መፍጠር እና የትራንስፖርትና የሎጅስቲክስ ኮሪደሮችን ማዘመን ለአፍሪካ ዘላቂ ልማት ወሳኝ ነው፤" ሲሉ የፋይናንስና ዲጂታል ሊትረሲ ተመራማሪ እና አማካሪው ዶክተር አብደላ ሁሴን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በቅርቡ በሚካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዙሪያ ትኩረት በማድረግ፣ የመንግስታት ስምምነቶችን ወደ ተጨባጭ የቢዝነስና የኢንቨስትመንት አጋርነት የማሸጋገር፣ የኒውክለር፣ የባቡርና የሳይበር ቴክኖሎጂ ዝውውርን የማረጋገጥ እንዲሁም የብሪክስ (BRICS+) ማዕቀፍንና የአፍሪካ የክፍያ ስርዓቶችን በመጠቀም ከዶላር ተፅዕኖ የመላቀቅ ዕድሎችን በጥልቀት ተወያይተናል። በተጨማሪም የኢትዮጵያና ሩሲያ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለአህጉራዊ ዕድገት ያለውን ፋይዳ ተመልክተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በቅርቡ በሚካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዙሪያ ትኩረት በማድረግ፣ የመንግስታት ስምምነቶችን ወደ ተጨባጭ የቢዝነስና የኢንቨስትመንት አጋርነት የማሸጋገር፣ የኒውክለር፣ የባቡርና የሳይበር ቴክኖሎጂ ዝውውርን የማረጋገጥ እንዲሁም የብሪክስ (BRICS+) ማዕቀፍንና የአፍሪካ የክፍያ ስርዓቶችን በመጠቀም ከዶላር ተፅዕኖ የመላቀቅ ዕድሎችን በጥልቀት ተወያይተናል። በተጨማሪም የኢትዮጵያና ሩሲያ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለአህጉራዊ ዕድገት ያለውን ፋይዳ ተመልክተናል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/15/5623391_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_40a1c4b672c902edf47cfa5d78ff0bbf.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የሩሲያ-አፍሪካ 3ኛ ጉባኤ፣ የብሪክስ ምህዳር እና የፋይናንስ ሉዓላዊነት
11:19 20.10.2026 (የተሻሻለ: 11:19 21.10.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
"የቀደመውን የአበዳሪና ተበዳሪ ባህላዊ አሰራር በመቀየር በእኩልነትና በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ አጋርነት መፍጠር ይገባል። የዶላር የበላይነት የሚያስከትለውን የኢኮኖሚ ጫና ለመቀነስ በሀገር ውስጥ ገንዘቦች መገበያየት፣ የቴክኖሎጂ ዝውውርን የሚያስገድዱ የጋራ ማህበራት (Joint Ventures) መፍጠር እና የትራንስፖርትና የሎጅስቲክስ ኮሪደሮችን ማዘመን ለአፍሪካ ዘላቂ ልማት ወሳኝ ነው፤" ሲሉ የፋይናንስና ዲጂታል ሊትረሲ ተመራማሪ እና አማካሪው አብደላ ሁሴን (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው
የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በቅርቡ በሚካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዙሪያ ትኩረት በማድረግ፣ የመንግስታት ስምምነቶችን ወደ ተጨባጭ የቢዝነስና የኢንቨስትመንት አጋርነት የማሸጋገር፣ የኒውክለር፣ የባቡርና የሳይበር ቴክኖሎጂ ዝውውርን የማረጋገጥ እንዲሁም የብሪክስ (BRICS+) ማዕቀፍንና የአፍሪካ የክፍያ ስርዓቶችን በመጠቀም ከዶላር ተፅዕኖ የመላቀቅ ዕድሎችን በጥልቀት ተወያይተናል። በተጨማሪም የኢትዮጵያና ሩሲያ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለአህጉራዊ ዕድገት ያለውን ፋይዳ ተመልክተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox