- Sputnik አፍሪካ, 1920
Turning Africa Forward
በአህጉሪቱ ስልታዊ መነቃቃት ላይ ግልጽ እይታን የሚሰጥ በስፑትኒክ አፍሪካ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም ። ከዜናዎች ባሻገር፣ አፍሪካ በዓለም አቀፍ ጂኦፖለቲካ ውስጥ ያላትን እየተለወጠ የመጣ ሚና በጥልቀት ይተነትናል፤ የወደፊቱን የዓለም ሥርዓት በመቅረጽ ረገድ ያለውን አቅጣጫ በሰፊው ይዳስሳል።

ከዲፕሎማሲ ወደ ንግድ ሉአላዊነት፡- ብሪክስ እና ከዶላር ጥገኝነት ነጻ የመሆን ሂደት

ከዲፕሎማሲ ወደ ንግድ ሉአላዊነት፡- ብሪክስ እና ከዶላር ጥገኝነት ነጻ የመሆን ሂደት
ሰብስክራይብ

"ቴክኖሎጂን ማስገባት ብቻውን ለውጥ አያመጣም፤ እውነተኛ የቴክኖሎጂ ሽግግር ማለት የሀገር ውስጥ አቅምን፣ እውቀትን እና ተቋማትን ማልማት ነው። አፍሪካውያን አገራት ከውጭ አጋሮች ጋር የሚያደርጓቸውን የንግድና የቴክኖሎጂ ስምምነቶች በግልጽ የተቀመጡ የሀገር ውስጥ እሴት የመጨመር እና የስልጠና ግዴታዎችን በማካተት በስትራቴጂካዊ መንገድ መደራደር አለባቸው፤" ሲሉ ደቡብ አፍሪካዊቷ የጂኦፖለቲካ እና ኢኮኖሚ ተንታኝ ትሬሲ ሬይን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የዲፕሎማሲያዊ ቃላቶችን ወደተግባራዊ የንግድ ትስስር የመቀየር፣ የBRICS+ ስትራቴጂን ከአፍሪካ አህጉራዊ የነፃ ንግድ ቀጠና (AfCFTA) ጋር ማጣጣም፣ የሀገር ውስጥ የገንዘብ ክፍያ ስርዓቶችን ማጠናከር እና የማዕድናትን እሴት በሀገር ውስጥ የማሳደግ ፖሊሲዎችን በጥልቀት ተወያይተናል። እንዲሁም የአዲስ ልማት ባንክ (NDB) ለአፍሪካ የመሰረተ ልማት ፋይናንስ የሚያቀርበውን አማራጭ ተመልክተናል።

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0