https://amh.sputniknews.africa/20261016/5643043.html
የስትራቴጂ ካዊሉዓላዊነት ጎዳና፡ የሩሲያ አወንታዊ የመሠረተ ልማት አጋርነት እና የዲጂታል ሉዓላዊነት እውን መሆን

Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ ከምዕራባውያን የዕርዳታ ጥገኝነት ወጥቶ ወደ መሠረተ ልማት እና ዲጂታል ሉዓላዊነት የመሸጋገር ሂደትን ተመልክተናል። የሩሲያ የወጪ ንግድ ምርቶች እና እንደ የኤል ዳባ (El Dabaa) የኒዩክሌር ኃይል... 16.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-16T18:47+0300
2026-10-16T18:47+0300
2026-10-22T18:47+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/16/5642884_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_4bff55363624159511dc99d033aac711.png
የስትራቴጂ ካዊሉዓላዊነት ጎዳና፡ የሩሲያ አወንታዊ የመሠረተ ልማት አጋርነት እና የዲጂታል ሉዓላዊነት እውን መሆን
Sputnik አፍሪካ
"አፍሪካውያን ሀገራትከውጭ አካላት ጋር የሚደረግ ማንኛውንም ስምምነት በግልጽ በወጡ መመዘኛዎች መመዘን አለባቸው፡ የሀገር ውስጥ የሥራ ዕድል መፍጠሩ፣ የእውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ማድረጉ፣ የሀገር ውስጥ ታክስ ገቢ ማስገኘቱ፣ የሀገር ሀብት ባለቤትነትን ማረጋገጡ እና የረጅም ጊዜ መሠረተ ልማት መገንባቱን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል። የሩሲያ ገንቢ እና አጋዥ ተሳትፎ በተለይም በዘላቂ የኃይል አቅርቦት፣ በኢንዱስትሪ ማሽነሪዎች እና በሉዓላዊነት ላይ ትኩረት ማድረጉ ለአፍሪካውያን የማምረት አቅም እድገት ተግባራዊና አዎንታዊ አቅጣጫን ያሳያል፤" ሲሉ አሜሪካዊቷ የቢዝነስ አማካሪ፣ የሪፕል ናሚ ሊቀመንበርና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጄይ ኮነሊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ ከምዕራባውያን የዕርዳታ ጥገኝነት ወጥቶ ወደ መሠረተ ልማት እና ዲጂታል ሉዓላዊነት የመሸጋገር ሂደትን ተመልክተናል። የሩሲያ የወጪ ንግድ ምርቶች እና እንደ የኤል ዳባ (El Dabaa) የኒዩክሌር ኃይል ማመንጫ ያሉ የሩሲያ አቶሚክ ኤጀንሲ (Rosatom) ትላልቅ ፕሮጀክቶች ለአፍሪካ የኢንዱስትሪ እድገት አስተማማኝ እና ዘላቂ የኃይል አቅርቦትን በማረጋገጥ ረገድ ያላቸውን አዎንታዊ ሚና በጥልቀት ዳስሰናል። በተጨማሪም የተበታተኑ የመንግስት መረጃዎችን እና አርቲፊሻል ኢንቴሊጀንስን (AI) በማቀናጀት፣ የሀገር ውስጥ የዳታ ሉዓላዊነትን በማስከበር በቢሊዮን የሚቆጠር ገቢ መሰብሰብ የሚቻልበትን እና በዓለም አቀፍ የካርቦን ገበያ የሚደረግን ብዝበዛ የመግቻ መንገዶችን ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ ከምዕራባውያን የዕርዳታ ጥገኝነት ወጥቶ ወደ መሠረተ ልማት እና ዲጂታል ሉዓላዊነት የመሸጋገር ሂደትን ተመልክተናል። የሩሲያ የወጪ ንግድ ምርቶች እና እንደ የኤል ዳባ (El Dabaa) የኒዩክሌር ኃይል ማመንጫ ያሉ የሩሲያ አቶሚክ ኤጀንሲ (Rosatom) ትላልቅ ፕሮጀክቶች ለአፍሪካ የኢንዱስትሪ እድገት አስተማማኝ እና ዘላቂ የኃይል አቅርቦትን በማረጋገጥ ረገድ ያላቸውን አዎንታዊ ሚና በጥልቀት ዳስሰናል። በተጨማሪም የተበታተኑ የመንግስት መረጃዎችን እና አርቲፊሻል ኢንቴሊጀንስን (AI) በማቀናጀት፣ የሀገር ውስጥ የዳታ ሉዓላዊነትን በማስከበር በቢሊዮን የሚቆጠር ገቢ መሰብሰብ የሚቻልበትን እና በዓለም አቀፍ የካርቦን ገበያ የሚደረግን ብዝበዛ የመግቻ መንገዶችን ተወያይተናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg

ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/16/5642884_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_0644d5d97f5f18ea241b416d72f36df0.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የስትራቴጂ ካዊሉዓላዊነት ጎዳና፡ የሩሲያ አወንታዊ የመሠረተ ልማት አጋርነት እና የዲጂታል ሉዓላዊነት እውን መሆን
18:47 16.10.2026 (የተሻሻለ: 18:47 22.10.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
"አፍሪካውያን ሀገራትከውጭ አካላት ጋር የሚደረግ ማንኛውንም ስምምነት በግልጽ በወጡ መመዘኛዎች መመዘን አለባቸው፡ የሀገር ውስጥ የሥራ ዕድል መፍጠሩ፣ የእውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ማድረጉ፣ የሀገር ውስጥ ታክስ ገቢ ማስገኘቱ፣ የሀገር ሀብት ባለቤትነትን ማረጋገጡ እና የረጅም ጊዜ መሠረተ ልማት መገንባቱን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል። የሩሲያ ገንቢ እና አጋዥ ተሳትፎ በተለይም በዘላቂ የኃይል አቅርቦት፣ በኢንዱስትሪ ማሽነሪዎች እና በሉዓላዊነት ላይ ትኩረት ማድረጉ ለአፍሪካውያን የማምረት አቅም እድገት ተግባራዊና አዎንታዊ አቅጣጫን ያሳያል፤" ሲሉ አሜሪካዊቷ የቢዝነስ አማካሪ፣ የሪፕል ናሚ ሊቀመንበርና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጄይ ኮነሊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ ከምዕራባውያን የዕርዳታ ጥገኝነት ወጥቶ ወደ መሠረተ ልማት እና ዲጂታል ሉዓላዊነት የመሸጋገር ሂደትን ተመልክተናል። የሩሲያ የወጪ ንግድ ምርቶች እና እንደ የኤል ዳባ (El Dabaa) የኒዩክሌር ኃይል ማመንጫ ያሉ የሩሲያ አቶሚክ ኤጀንሲ (Rosatom) ትላልቅ ፕሮጀክቶች ለአፍሪካ የኢንዱስትሪ እድገት አስተማማኝ እና ዘላቂ የኃይል አቅርቦትን በማረጋገጥ ረገድ ያላቸውን አዎንታዊ ሚና በጥልቀት ዳስሰናል። በተጨማሪም የተበታተኑ የመንግስት መረጃዎችን እና አርቲፊሻል ኢንቴሊጀንስን (AI) በማቀናጀት፣ የሀገር ውስጥ የዳታ ሉዓላዊነትን በማስከበር በቢሊዮን የሚቆጠር ገቢ መሰብሰብ የሚቻልበትን እና በዓለም አቀፍ የካርቦን ገበያ የሚደረግን ብዝበዛ የመግቻ መንገዶችን ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox