https://amh.sputniknews.africa/20261013/5558954.html
የጠፈር ቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት እና የአፍሪካ አህጉራዊ የጠፈር ኢኮኖሚ
የጠፈር ቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት እና የአፍሪካ አህጉራዊ የጠፈር ኢኮኖሚ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን አፍሪካ የጠፈር ቴክኖሎጂ ሉዓላዊነቷን እንዴት ማረጋገጥ ትችላለች? አህጉራዊ የጠፈር ኢኮኖሚ ለተራው ዜጋ የዕለት ተዕለት ሕይወት የሚያስገኘው ተግባራዊ ጥቅም፣ የብሪክስ (BRICS+) ትስስር የምዕራባውያንን... 13.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-13T15:31+0300
2026-10-13T15:31+0300
2026-10-14T15:31+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0e/5558795_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_a8f0955abac5a6f5a19ac704372081c8.png
የጠፈር ቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት እና የአፍሪካ አህጉራዊ የጠፈር ኢኮኖሚ
Sputnik አፍሪካ
''ጠፈር የቅንጦት ሳይንስ ወይም የሀብታሞች መገለጫ ሳይሆን፤ የአገራትን ችግሮች ለመፍታት፣ ግብርናን ለማዘመን፣ የድንበር ደህንነትን ለመጠበቅ እና ልማትን ለማፋጠን የሚያገለግል መሠረታዊ መሣሪያ ነው። በአሁኑ ወቅት የአፍሪካ የጠፈር ኢኮኖሚ ከ60% በላይ የሚሆነው ገቢ የሚመነጨው ከተሰበሰቡ የሳተላይት መረጃዎች ትንተና ሲሆን፤ ይህም ለአፍሪካውያን ወጣቶችና ፈጣሪዎች አነስተኛ ገንዘብ በመጠቀም አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለመፍጠር እና ፈጣን ገቢ ለማስገኘት ትልቅ ዕድል ከፍቷል '' ሲሉ የ"ስፔስ ኢን አፍሪካ" ከፍተኛ የጠፈር ቢዝነስ ተንታኝ ሙስጠፋ ኢደራዊሚ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን አፍሪካ የጠፈር ቴክኖሎጂ ሉዓላዊነቷን እንዴት ማረጋገጥ ትችላለች? አህጉራዊ የጠፈር ኢኮኖሚ ለተራው ዜጋ የዕለት ተዕለት ሕይወት የሚያስገኘው ተግባራዊ ጥቅም፣ የብሪክስ (BRICS+) ትስስር የምዕራባውያንን የጠፈር የበላይነትን እንዴት እየተገዳደረው እንደሆነ፣ እንዲሁም በግብፅ የሚገኘው የአፍሪካ የጠፈር ኤጀንሲ (AFSA) አባል አገራትን በማስተባበር ረገድ ያለውን ሚና በሰፊው ተመልክተናል።
ሙሉመረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን አፍሪካ የጠፈር ቴክኖሎጂ ሉዓላዊነቷን እንዴት ማረጋገጥ ትችላለች? አህጉራዊ የጠፈር ኢኮኖሚ ለተራው ዜጋ የዕለት ተዕለት ሕይወት የሚያስገኘው ተግባራዊ ጥቅም፣ የብሪክስ (BRICS+) ትስስር የምዕራባውያንን የጠፈር የበላይነትን እንዴት እየተገዳደረው እንደሆነ፣ እንዲሁም በግብፅ የሚገኘው የአፍሪካ የጠፈር ኤጀንሲ (AFSA) አባል አገራትን በማስተባበር ረገድ ያለውን ሚና በሰፊው ተመልክተናል።ሙሉመረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0e/5558795_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_ea932418987236d23912cdb0f1b3750e.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የጠፈር ቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት እና የአፍሪካ አህጉራዊ የጠፈር ኢኮኖሚ
15:31 13.10.2026 (የተሻሻለ: 15:31 14.10.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ጠፈር የቅንጦት ሳይንስ ወይም የሀብታሞች መገለጫ ሳይሆን፤ የአገራትን ችግሮች ለመፍታት፣ ግብርናን ለማዘመን፣ የድንበር ደህንነትን ለመጠበቅ እና ልማትን ለማፋጠን የሚያገለግል መሠረታዊ መሣሪያ ነው። በአሁኑ ወቅት የአፍሪካ የጠፈር ኢኮኖሚ ከ60% በላይ የሚሆነው ገቢ የሚመነጨው ከተሰበሰቡ የሳተላይት መረጃዎች ትንተና ሲሆን፤ ይህም ለአፍሪካውያን ወጣቶችና ፈጣሪዎች አነስተኛ ገንዘብ በመጠቀም አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለመፍጠር እና ፈጣን ገቢ ለማስገኘት ትልቅ ዕድል ከፍቷል '' ሲሉ የ"ስፔስ ኢን አፍሪካ" ከፍተኛ የጠፈር ቢዝነስ ተንታኝ ሙስጠፋ ኢደራዊሚ ተናግረዋል።
በዛሬው
የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን አፍሪካ የጠፈር ቴክኖሎጂ ሉዓላዊነቷን እንዴት ማረጋገጥ ትችላለች? አህጉራዊ የጠፈር ኢኮኖሚ ለተራው ዜጋ የዕለት ተዕለት ሕይወት የሚያስገኘው ተግባራዊ ጥቅም፣ የብሪክስ (BRICS+) ትስስር የምዕራባውያንን የጠፈር የበላይነትን እንዴት እየተገዳደረው እንደሆነ፣ እንዲሁም በግብፅ የሚገኘው የአፍሪካ የጠፈር ኤጀንሲ (AFSA) አባል አገራትን በማስተባበር ረገድ ያለውን ሚና በሰፊው ተመልክተናል።
ሙሉመረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox