https://amh.sputniknews.africa/20261012/5548224.html
የፖለቲካና የሀብት ሉዓላዊነት፦ የጂኦፖለቲካ አሰላለፍ፣ የምስራቅ ኃይሎች አጋርነት እና የአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ነፃነት
የፖለቲካና የሀብት ሉዓላዊነት፦ የጂኦፖለቲካ አሰላለፍ፣ የምስራቅ ኃይሎች አጋርነት እና የአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ነፃነት
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ በሳህል ሀገራት (ማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኒጀር) እየታየ ያለው የዲፕሎማሲና የደህንነት አጋርነት ለውጥ፣ የምስራቅ ኃይሎች ሚና፣ የማዕድን ሀብቶችን በሀገር ውስጥ የቴክኖሎጂ አቅም የመቆጣጠር ጥረቶች፣... 12.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-12T13:53+0300
2026-10-12T13:53+0300
2026-10-13T13:53+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0d/5548065_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_a5b36c31d35bd656973ef6185feaf449.png
የፖለቲካና የሀብት ሉዓላዊነት፦ የጂኦፖለቲካ አሰላለፍ፣ የምስራቅ ኃይሎች አጋርነት እና የአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ነፃነት
Sputnik አፍሪካ
''የሳህል ሀገራት ከምዕራባውያን የነጠላ የበላይነት ወጥተው ከቻይና፣ ሩሲያ እና ቱርክ ጋር የሚያደርጉት ትስስር የህልውና አስፈላጊነት ነው። በአፍሪካ የጥገኝነት ዋናው ምንጭ ከድሮው የቅኝ ግዛት ተጽእኖ በተጨማሪ የድህነታችን እና የፖለቲካ አለመረጋጋታችን ነው፤ ይህንን ለማስቀረት የራሳችንን የቴክኖሎጂ አቅም መገንባት እና በባለብዙ-ወገን ዓለም ውስጥ የራሳችንን ጥቅም ማስጠበቅ አለብን፤'' ሲሉ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ደህንነት ጥናት መምህርና ተመራማሪው ዶክተር ተመስገን ቶማስ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ በሳህል ሀገራት (ማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኒጀር) እየታየ ያለው የዲፕሎማሲና የደህንነት አጋርነት ለውጥ፣ የምስራቅ ኃይሎች ሚና፣ የማዕድን ሀብቶችን በሀገር ውስጥ የቴክኖሎጂ አቅም የመቆጣጠር ጥረቶች፣ እንዲሁም የብሪክስ+ አህጉራዊ ተፅዕኖ እና የአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት በሰፊው ዳስሰናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ በሳህል ሀገራት (ማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኒጀር) እየታየ ያለው የዲፕሎማሲና የደህንነት አጋርነት ለውጥ፣ የምስራቅ ኃይሎች ሚና፣ የማዕድን ሀብቶችን በሀገር ውስጥ የቴክኖሎጂ አቅም የመቆጣጠር ጥረቶች፣ እንዲሁም የብሪክስ+ አህጉራዊ ተፅዕኖ እና የአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት በሰፊው ዳስሰናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0d/5548065_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_5073902bd31c07b7a06b05a041244d46.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የፖለቲካና የሀብት ሉዓላዊነት፦ የጂኦፖለቲካ አሰላለፍ፣ የምስራቅ ኃይሎች አጋርነት እና የአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ነፃነት
13:53 12.10.2026 (የተሻሻለ: 13:53 13.10.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''የሳህል ሀገራት ከምዕራባውያን የነጠላ የበላይነት ወጥተው ከቻይና፣ ሩሲያ እና ቱርክ ጋር የሚያደርጉት ትስስር የህልውና አስፈላጊነት ነው። በአፍሪካ የጥገኝነት ዋናው ምንጭ ከድሮው የቅኝ ግዛት ተጽእኖ በተጨማሪ የድህነታችን እና የፖለቲካ አለመረጋጋታችን ነው፤ ይህንን ለማስቀረት የራሳችንን የቴክኖሎጂ አቅም መገንባት እና በባለብዙ-ወገን ዓለም ውስጥ የራሳችንን ጥቅም ማስጠበቅ አለብን፤'' ሲሉ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ደህንነት ጥናት መምህርና ተመራማሪው ዶክተር ተመስገን ቶማስ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው
የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ በሳህል ሀገራት (ማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኒጀር) እየታየ ያለው የዲፕሎማሲና የደህንነት አጋርነት ለውጥ፣ የምስራቅ ኃይሎች ሚና፣ የማዕድን ሀብቶችን በሀገር ውስጥ የቴክኖሎጂ አቅም የመቆጣጠር ጥረቶች፣ እንዲሁም የብሪክስ+ አህጉራዊ ተፅዕኖ እና የአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት በሰፊው ዳስሰናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox