https://amh.sputniknews.africa/20261009/5512764.html
በአፍሪካ የባለብዙ-ወገን ዲፕሎማሲ፣ የብሪክስ ተፅዕኖ፣ የፋይናንስ አማራጮች እና የሉአላዊነት ጥያቄ
በአፍሪካ የባለብዙ-ወገን ዲፕሎማሲ፣ የብሪክስ ተፅዕኖ፣ የፋይናንስ አማራጮች እና የሉአላዊነት ጥያቄ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ ባለብዙ-ወገን የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲን ተግባራዊ የማድረጊያ ስትራቴጂዎች፣ የብሪክስ እና የአዲሱ ልማት ባንክ (NDB) ለአፍሪካ የፋይናንስ አማራጭነት ያላቸው ሚና፣ የዛምቢያ የኮፐር ሀብት ለዓለም አቀፍ... 09.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-09T19:31+0300
2026-10-09T19:31+0300
2026-10-09T19:31+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/09/5512605_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_60dbe24f60642b537508de44dc4d2227.png
በአፍሪካ የባለብዙ-ወገን ዲፕሎማሲ፣ የብሪክስ ተፅዕኖ፣ የፋይናንስ አማራጮች እና የሉአላዊነት ጥያቄ
Sputnik አፍሪካ
''ባለብዙ-ወገን ዓለም አቀፍ ትስስር በፅንሰ-ሀሳብ ደረጃ ብቻ የሚቀጥል አይደለም፤ እንደ ዛምቢያ ባሉ ሀገራት በንግድ ኮሪደሮች፣ በአማራጭ የፋይናንስ ምንጮች እና በዕውቀት ሽግግር በተግባር የሚፈተን የፖሊሲ መድረክ ነው። አፍሪካውያን የራሳችንን የልማት ቅድም-ተከተል ሳናስቀምጥ፣ የቴክኖሎጂና ትምህርት ልውውጦችን በራሳችን የምርምር አጀንዳ ሳንመራ እና የፋይናንስ ጥገኝነትን ሳናስወግድ፣ ከጂኦ-ፖለቲካዊ ጫናዎች መላቀቅ አንችልም፤'' ሲሉ በዛምቢያ የምርምርና ልማት ማዕከል (ZRDC) የምርምርና ልማት ዳይሬክተር ዶ/ር ቺሳላ ብዋሊያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ ባለብዙ-ወገን የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲን ተግባራዊ የማድረጊያ ስትራቴጂዎች፣ የብሪክስ እና የአዲሱ ልማት ባንክ (NDB) ለአፍሪካ የፋይናንስ አማራጭነት ያላቸው ሚና፣ የዛምቢያ የኮፐር ሀብት ለዓለም አቀፍ የኢነርጂ ሽግግር ያለው ስትራቴጂካዊ ጥቅምና የሀገር ውስጥ እሴት ጨምሮ የመላክ ሁኔታ፣ እንዲሁም የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና እና የብሪክስ ቁልፍ የቴክኖሎጂና ልማት ትስስር በጥልቅ ተዳሷል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ ባለብዙ-ወገን የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲን ተግባራዊ የማድረጊያ ስትራቴጂዎች፣ የብሪክስ እና የአዲሱ ልማት ባንክ (NDB) ለአፍሪካ የፋይናንስ አማራጭነት ያላቸው ሚና፣ የዛምቢያ የኮፐር ሀብት ለዓለም አቀፍ የኢነርጂ ሽግግር ያለው ስትራቴጂካዊ ጥቅምና የሀገር ውስጥ እሴት ጨምሮ የመላክ ሁኔታ፣ እንዲሁም የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና እና የብሪክስ ቁልፍ የቴክኖሎጂና ልማት ትስስር በጥልቅ ተዳሷል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/09/5512605_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_0236fb50d63c9b3be246f4a96248b9eb.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
በአፍሪካ የባለብዙ-ወገን ዲፕሎማሲ፣ የብሪክስ ተፅዕኖ፣ የፋይናንስ አማራጮች እና የሉአላዊነት ጥያቄ
በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ባለብዙ-ወገን ዓለም አቀፍ ትስስር በፅንሰ-ሀሳብ ደረጃ ብቻ የሚቀጥል አይደለም፤ እንደ ዛምቢያ ባሉ ሀገራት በንግድ ኮሪደሮች፣ በአማራጭ የፋይናንስ ምንጮች እና በዕውቀት ሽግግር በተግባር የሚፈተን የፖሊሲ መድረክ ነው። አፍሪካውያን የራሳችንን የልማት ቅድም-ተከተል ሳናስቀምጥ፣ የቴክኖሎጂና ትምህርት ልውውጦችን በራሳችን የምርምር አጀንዳ ሳንመራ እና የፋይናንስ ጥገኝነትን ሳናስወግድ፣ ከጂኦ-ፖለቲካዊ ጫናዎች መላቀቅ አንችልም፤'' ሲሉ በዛምቢያ የምርምርና ልማት ማዕከል (ZRDC) የምርምርና ልማት ዳይሬክተር ቺሳላ ብዋሊያ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ ባለብዙ-ወገን የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲን ተግባራዊ የማድረጊያ ስትራቴጂዎች፣ የብሪክስ እና የአዲሱ ልማት ባንክ (NDB) ለአፍሪካ የፋይናንስ አማራጭነት ያላቸው ሚና፣ የዛምቢያ የኮፐር ሀብት ለዓለም አቀፍ የኢነርጂ ሽግግር ያለው ስትራቴጂካዊ ጥቅምና የሀገር ውስጥ እሴት ጨምሮ የመላክ ሁኔታ፣ እንዲሁም የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና እና የብሪክስ ቁልፍ የቴክኖሎጂና ልማት ትስስር በጥልቅ ተዳሷል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox