https://amh.sputniknews.africa/20261006/5480148.html
ከጥሬ ዕቃ ኤክስፖርት ወደ አገር ውስጥ እሴት ጨማሪነት፡ የአፍሪካ የመሠረተ ልማት ሉዓላዊነት እና የብሪክስ+ አጋርነት
ከጥሬ ዕቃ ኤክስፖርት ወደ አገር ውስጥ እሴት ጨማሪነት፡ የአፍሪካ የመሠረተ ልማት ሉዓላዊነት እና የብሪክስ+ አጋርነት
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ የቅኝ ግዛት ዘመን መሠረተ ልማቶችን ወደ አገር ውስጥ ኢንዱስትሪ ማዕከላት የመቀየር ስትራቴጂን፣ የBRICS+ አዲስ የደቡብ-ደቡብ የኢንቨስትመንትና የፋይናንስ አማራጮችን፣ የአሜሪካ ዶላር ጥገኝነትን... 06.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-06T13:46+0300
2026-10-06T13:46+0300
2026-10-06T14:22+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/06/5479989_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_a7fe42d78faa3b7f2254a6e308b37cc1.png
ከጥሬ ዕቃ ኤክስፖርት ወደ አገር ውስጥ እሴት ጨማሪነት፡ የአፍሪካ የመሠረተ ልማት ሉዓላዊነት እና የብሪክስ+ አጋርነት
Sputnik አፍሪካ
''አፍሪካውያን ጥሬ ዕቃዎችን ብቻ ወደ ውጭ የመላክ የቆየ የቅኝ ግዛት ሥርዓትን በመስበር፣ በገዛ መሬታቸው ላይ እሴት የሚጨምሩ የኢንዱስትሪና የመሠረተ ልማት መረቦችን መዘርጋት አለባቸው። የውጭ ኢንቨስትመንት ወደ አፍሪካ ሲመጣ የአገር ውስጥ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን የሚያጎለብትበት እና ለወጣቶች የሥራ ዕድል የሚፈጥርበት ግልጽ ሕጋዊ ማዕቀፎች መኖር አለባቸው፤'' ሲሉ የዓለም አቀፍ ጉባኤዎችና የንግድ ትስስር ከፍተኛ አማካሪ ጉንተር ባይሰል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ የቅኝ ግዛት ዘመን መሠረተ ልማቶችን ወደ አገር ውስጥ ኢንዱስትሪ ማዕከላት የመቀየር ስትራቴጂን፣ የBRICS+ አዲስ የደቡብ-ደቡብ የኢንቨስትመንትና የፋይናንስ አማራጮችን፣ የአሜሪካ ዶላር ጥገኝነትን በመቀነስ የራስን የክፍያ ሥርዓትና አህጉራዊ ገንዘብ የመጠቀምን አስፈላጊነት እንዲሁም የውጭ ካፒታል ለአገር ውስጥ እሴት እድገትና ለሥራ ዕድል ፈጠራ እንዲገዛ የማድረጊያ መንገዶችን ከእንግዳችን ጉንተር ባይሰል ጋር በሰፊው ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ የቅኝ ግዛት ዘመን መሠረተ ልማቶችን ወደ አገር ውስጥ ኢንዱስትሪ ማዕከላት የመቀየር ስትራቴጂን፣ የBRICS+ አዲስ የደቡብ-ደቡብ የኢንቨስትመንትና የፋይናንስ አማራጮችን፣ የአሜሪካ ዶላር ጥገኝነትን በመቀነስ የራስን የክፍያ ሥርዓትና አህጉራዊ ገንዘብ የመጠቀምን አስፈላጊነት እንዲሁም የውጭ ካፒታል ለአገር ውስጥ እሴት እድገትና ለሥራ ዕድል ፈጠራ እንዲገዛ የማድረጊያ መንገዶችን ከእንግዳችን ጉንተር ባይሰል ጋር በሰፊው ተወያይተናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/06/5479989_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_3502a57518ed53fad2689f15e20038ba.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
ከጥሬ ዕቃ ኤክስፖርት ወደ አገር ውስጥ እሴት ጨማሪነት፡ የአፍሪካ የመሠረተ ልማት ሉዓላዊነት እና የብሪክስ+ አጋርነት
13:46 06.10.2026 (የተሻሻለ: 14:22 06.10.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''አፍሪካውያን ጥሬ ዕቃዎችን ብቻ ወደ ውጭ የመላክ የቆየ የቅኝ ግዛት ሥርዓትን በመስበር፣ በገዛ መሬታቸው ላይ እሴት የሚጨምሩ የኢንዱስትሪና የመሠረተ ልማት መረቦችን መዘርጋት አለባቸው። የውጭ ኢንቨስትመንት ወደ አፍሪካ ሲመጣ የአገር ውስጥ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን የሚያጎለብትበት እና ለወጣቶች የሥራ ዕድል የሚፈጥርበት ግልጽ ሕጋዊ ማዕቀፎች መኖር አለባቸው፤'' ሲሉ የዓለም አቀፍ ጉባኤዎችና የንግድ ትስስር ከፍተኛ አማካሪ ጉንተር ባይሰል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ የቅኝ ግዛት ዘመን መሠረተ ልማቶችን ወደ አገር ውስጥ ኢንዱስትሪ ማዕከላት የመቀየር ስትራቴጂን፣ የBRICS+ አዲስ የደቡብ-ደቡብ የኢንቨስትመንትና የፋይናንስ አማራጮችን፣ የአሜሪካ ዶላር ጥገኝነትን በመቀነስ የራስን የክፍያ ሥርዓትና አህጉራዊ ገንዘብ የመጠቀምን አስፈላጊነት እንዲሁም የውጭ ካፒታል ለአገር ውስጥ እሴት እድገትና ለሥራ ዕድል ፈጠራ እንዲገዛ የማድረጊያ መንገዶችን
ከእንግዳችን ጉንተር ባይሰል ጋር በሰፊው ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox