https://amh.sputniknews.africa/20261005/5470986.html
የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሪፎርም፣ የብሪክስ+ ባንኮች ትስስር እና የደቡብ-ለደቡብ የክፍያ አማራጭ

Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ በዐድዋ ድል መታሰቢያ የተካሄደው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም ዋና ዋና ውሳኔዎች፣ የ3ኛው የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ እና የPAPSS ትስስር፣ የኢንተር ባንክ 'ኤፋኤክስ' ገበያ እንቅስቃሴ፣ እንዲሁም... 05.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-05T15:22+0300
2026-10-05T15:22+0300
2026-10-05T15:23+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/05/5470827_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_90415875a1f3fc4bab495c3b716f503b.png
የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሪፎርም፣ የብሪክስ+ ባንኮች ትስስር እና የደቡብ-ለደቡብ የክፍያ አማራጭ
Sputnik አፍሪካ
''የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ክፍያዎችን ከ'ፒኤፒኤስኤስ' ጋር ማገናኘቱ በሀገራት መካከል የሚደረግ የድንበር ተሻጋሪ ንግድ በሀገር ውስጥ ገንዘቦች እንዲፈጸም ያደርጋል። በBRICS+ ሀገራት መካከል የቀጥታ የባንክ ትስስር መፍጠራችንም የቴክኖሎጂ ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ ይህ ከአላስፈላጊ የምዕራባውያን ባንኮች ኮሚሽን እና ከዶላር የበላይነት ነፃ የምንወጣበት፣ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነታችንን የምናረጋግጥበት ትልቅ እርምጃ ነው፤'' ሲሉ የፋይናንስና ዲጂታል ሊትረሲ ተመራማሪ እና አማካሪው አብደላ ሁሴን (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ በዐድዋ ድል መታሰቢያ የተካሄደው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም ዋና ዋና ውሳኔዎች፣ የ3ኛው የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ እና የPAPSS ትስስር፣ የኢንተር ባንክ 'ኤፋኤክስ' ገበያ እንቅስቃሴ፣ እንዲሁም የBRICS+ የባንክ ትስስር እና የሳይበር ደኅንነት አህጉራዊ ፋይዳ በሰፊው ዳስሰናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ በዐድዋ ድል መታሰቢያ የተካሄደው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም ዋና ዋና ውሳኔዎች፣ የ3ኛው የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ እና የPAPSS ትስስር፣ የኢንተር ባንክ 'ኤፋኤክስ' ገበያ እንቅስቃሴ፣ እንዲሁም የBRICS+ የባንክ ትስስር እና የሳይበር ደኅንነት አህጉራዊ ፋይዳ በሰፊው ዳስሰናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg

ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/05/5470827_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_671aec9a1251c7892730113199ec25eb.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሪፎርም፣ የብሪክስ+ ባንኮች ትስስር እና የደቡብ-ለደቡብ የክፍያ አማራጭ
15:22 05.10.2026 (የተሻሻለ: 15:23 05.10.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ክፍያዎችን ከ'ፒኤፒኤስኤስ' ጋር ማገናኘቱ በሀገራት መካከል የሚደረግ የድንበር ተሻጋሪ ንግድ በሀገር ውስጥ ገንዘቦች እንዲፈጸም ያደርጋል። በBRICS+ ሀገራት መካከል የቀጥታ የባንክ ትስስር መፍጠራችንም የቴክኖሎጂ ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ ይህ ከአላስፈላጊ የምዕራባውያን ባንኮች ኮሚሽን እና ከዶላር የበላይነት ነፃ የምንወጣበት፣ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነታችንን የምናረጋግጥበት ትልቅ እርምጃ ነው፤'' ሲሉ የፋይናንስና ዲጂታል ሊትረሲ ተመራማሪ እና አማካሪው አብደላ ሁሴን (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ በዐድዋ ድል መታሰቢያ የተካሄደው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም ዋና ዋና ውሳኔዎች፣ የ3ኛው የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ እና የPAPSS ትስስር፣ የኢንተር ባንክ 'ኤፋኤክስ' ገበያ እንቅስቃሴ፣ እንዲሁም የBRICS+ የባንክ ትስስር እና የሳይበር ደኅንነት አህጉራዊ ፋይዳ በሰፊው ዳስሰናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox