የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ እና የአፍሪካ ቋሚ መቀመጫ እና የቪቶ ድምፅ መብት ጥያቄ
23:57 02.10.2026 (የተሻሻለ: 15:58 03.10.2026)
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ እና የአፍሪካ ቋሚ መቀመጫ እና የቪቶ ድምፅ መብት ጥያቄ
ሰብስክራይብ
የጸጥታው ምክር ቤት በ1945 የተዘረጋው ጊዜ ያለፈበት አወቃቀር 1.4 ቢሊዮን ሕዝብና 54 አገራት ያሉባትን አፍሪካ እስከ ዛሬ በቋሚነት እንዳታወከል አድርጓል። የአፍሪካ ጥያቄ የልመና ሳይሆን የታሪካዊ በደል ማስተካከያና ተፈጥሯዊ መብት ነው። አፍሪካ በምክር ቤቱ ሙሉ የቪቶ ድምፅ መብት ያላቸው ሁለት ቋሚ ወንበሮችን ማግኘት አለባት፤ ያለ ቪቶ መብት የሚሰጥ ማንኛውም ዓይነት 'ሁለተኛ ደረጃ' ቋሚ ወንበር አህጉሪቱን ዝቅ የሚያደርግ እንጂ እኩልነትን የሚያረጋግጥ አይደለም፤'' ሲሉ
የኮንጎ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኮንስታንት ሰርገስ ቡንዳ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 81ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ ለምን አስፈለገ? የኢዙልዊኒ ስምምነት (Ezulwini Consensus) እና የአፍሪካ አንድነት አቋም፣ የአፍሪካ ሕብረት የአመራር ሚና እና ከአፍሪካ-ውጪ ያሉ አገራት ጣልቃ ገብነትን የመከላከል ስትራቴጂዎች፣ እንዲሁም የጸጥታው ምክር ቤት ውክልና ከአህጉራዊ የብድር እፎይታ እና ከዲጂታል ደህንነት ሉዓላዊነት ጋር ያለውን ቁርኝት በሰፊው ተመልክተናል።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox