https://amh.sputniknews.africa/20261002/5442454.html
የዓባይ ካሳ ኮሚቴ፦ ኢትዮጵያ ግብፅን ካሳ ልትጠይቅ ነው
የዓባይ ካሳ ኮሚቴ፦ ኢትዮጵያ ግብፅን ካሳ ልትጠይቅ ነው
Sputnik አፍሪካ
የዓባይ ካሳ ኮሚቴ፦ ኢትዮጵያ ግብፅን ካሳ ልትጠይቅ ነውኢትዮጵያ በግብፅ እንዲስተጓጎሉ የተደረጉ የውሃ ፕሮጀክቶችን ኢኮኖሚያዊ ኪሳራዎች እና ያመለጡ የልማት ዕድሎች የሚያጠና ብሔራዊ “የዓባይ የካሳ ኮሚቴ” ማቋቋሟን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ... 02.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-02T15:31+0300
2026-10-02T15:31+0300
2026-10-02T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/02/5442524_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_029be9815ed47ea9bf3e8e079d17dcde.jpg
የዓባይ ካሳ ኮሚቴ፦ ኢትዮጵያ ግብፅን ካሳ ልትጠይቅ ነውኢትዮጵያ በግብፅ እንዲስተጓጎሉ የተደረጉ የውሃ ፕሮጀክቶችን ኢኮኖሚያዊ ኪሳራዎች እና ያመለጡ የልማት ዕድሎች የሚያጠና ብሔራዊ “የዓባይ የካሳ ኮሚቴ” ማቋቋሟን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል። ስፑትኒክ አፍሪካ ግራፊክስ፣ ኢትዮጵያ ስላቋቋመችው ኮሚቴ እና ጅምር ሥራዎች ዝርዝር መረጃዎችን ይዟል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የዓባይ ካሳ ኮሚቴ፦ ኢትዮጵያ ግብፅን ካሳ ልትጠይቅ ነው
Sputnik አፍሪካ
የዓባይ ካሳ ኮሚቴ፦ ኢትዮጵያ ግብፅን ካሳ ልትጠይቅ ነው
2026-10-02T15:31+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/02/5442524_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_5634255c211542db1becc758d354f334.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዓባይ ካሳ ኮሚቴ፦ ኢትዮጵያ ግብፅን ካሳ ልትጠይቅ ነው
15:31 02.10.2026 (የተሻሻለ: 15:44 02.10.2026) የዓባይ ካሳ ኮሚቴ፦ ኢትዮጵያ ግብፅን ካሳ ልትጠይቅ ነው
ኢትዮጵያ በግብፅ እንዲስተጓጎሉ የተደረጉ የውሃ ፕሮጀክቶችን ኢኮኖሚያዊ ኪሳራዎች እና ያመለጡ የልማት ዕድሎች የሚያጠና ብሔራዊ “የዓባይ የካሳ ኮሚቴ” ማቋቋሟን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ አፍሪካ ግራፊክስ፣ ኢትዮጵያ ስላቋቋመችው ኮሚቴ እና ጅምር ሥራዎች ዝርዝር መረጃዎችን ይዟል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X