ምዕራባውያን ሚዲያዎች ስለ አፍሪካ መጥፎ ገጽታ በመሳል ያድረሱትን ጉዳት የምንከላከለው የራሳችን ጠንካራ መገናኛ ብዙኃን ሲኖሩን ነው - ናሚቢያዊ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

ምዕራባውያን ሚዲያዎች ስለ አፍሪካ መጥፎ ገጽታ በመሳል ያድረሱትን ጉዳት የምንከላከለው የራሳችን ጠንካራ መገናኛ ብዙኃን ሲኖሩን ነው - ናሚቢያዊ ባለሙያ

አፍሪካ ያላትን እውነት መግለጥ የሁሉንም ትብብር የሚሻ እንደሆነ በናሚቢያ የካሊ ሳፋሪና ቱርስ ባላቤትና ሥራ አስኪያጅ ሄርማን ካሊባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"አስፈላጊ ቦታዎች፣ ምርጥ የቱሪስት መስህቦችን፣ ባህላችንን፣ የተፈጥሮ ውበታችንን፣ የዱር እንስሳቶቻችንን፣ እንዲሁም የማዕድናት ሀብታችንን እና ያለንን መልካም ነገር ሁሉ ገልጦ የሚያሳይ የአፍሪካ መገናኛ ብዙኃን ያስፈልገናል" ብለዋል።

ባለሙያው በአዲስ አበባ ከተካሄደው የኦሮሚያ የቱሪዝም ሳምንት ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ አኅጉሪቱ ተጽዕኖ ፈጣሪ መገናኛ ብዙኃን ለምን እንደሚያስፈልጋት ያብራሩበትን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0